Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት
  • Address አዳማ ከተማ ናፍራን ሕንፃ 3ኛ ፎቅ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 022-212-04-17
  • Website
  • Deadline21 Oct 2024, 12:07 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ለአቶ እንዳልካቸው ንጋቱ ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሻሻለው 2016/92 እና 1147/2011 መሰረት ባሉበት ሁኔታ በልዩ ድርድር ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት

የልዩ ድርድር ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ለአቶ እንዳልካቸው ንጋቱ ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሻሻለው 2016/92 እና 1147/2011 መሰረት ባሉበት ሁኔታ በልዩ ድርድር ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

ተበዳሪው/ የመያዣ ሰጪው ስም

የሚሸጠው ንብረትና የሚገኝበት ቦታ

የጨረታው መነሻ ዋጋ

ደረጃ

ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ እና ቀን ሰዓት

1

እንዳልካቸው ንጋቱ

በኦሮሚያ //መንግስት በምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ፤ ጆጎ ጉዴዶ ቀበሌ ውስጥ 6000 . ይዞታ ላይ ያረፉ ግንባታዎች የወተት ማቀነባበሪያ ማሽን እና 7 (ሰባት) ተሽከርካሪዎች

 

47,130,797

ልዩ ድርድር

በኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት መ/ቤት ይህ ድርድር ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ማመልከት

 

ማሳሰቢያ፡-

  1. ተደራዳሪው የድርድር ጥያቄያቸው ተቀባይነት ካገኘ የድርድር መነሻ ዋጋ 10% የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማስያዝ ይጠበቅበታል።
  2. ተደራዳሪው የሚገዙትን ንብረት፤ የሚገዙበትን ዋጋ፤ ስምና አድራሻ በመጥቀስ ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን በማያያዝ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማመልከት የሚችል መሆኑ።
  3. ንብረቱን በብድር መግዛት የሚፈልግ ተደራዳሪ የባንኩን የብድር መስፈርት ማሟላት እና የቅድሚያ ክፍያ መጠንና ቀሪውን ክፍያ የሚያጠናቅቅበትን ጊዜ መጥቀስ ይኖርበታል።
  4. ገዥው ንብረቱን በገዛበት ዋጋ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% /አስራ አምስት በመቶ/ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዘዋወሪያ ክፍያን ጨምሮ መክፈል ይጠበቅበታል።
  5. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ድርድሩን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  6. ዝርዝር ተጨማሪ መረጃ በተመለከተ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት መስሪያ ቤት ናፍራን ሕንፃ 3 ፎቅ በአካል በመቅረብ ማነጋገር ወይም በስልክ ቁጥር፡- 022-212-04-17 ላይ መደወል ይቻላል። ንብረቱን መጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከዲስትሪክቱ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላሉ።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት

Save Tender