በአቃ/ቃ/ክ/ከ/ ጤና ፅ/ቤት ስር የሚገኘው ሳሪስ ጤና ጣቢያ ያገለገሉ የቢሮ እቃዎችን በሀራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
በአቃ/ቃ/ክ/ከ/ ጤና ፅ/ቤት ስር የሚገኘው ሳሪስ ጤና ጣቢያ ያገለገሉ የቢሮ እቃዎችን በሀራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- የመስሪያ ቤቱ ስም ----------------- ሳሪስ ጤና ጣቢያ
- አድራሻ ----------------- አቃ/ቃ/ክ/ከ/ወረዳ 06 ልዩ ቦታ ሳሪስ ጤና ጣቢያ አደይ አበባ ሙኒክ ሆቴል ፊት ለፊት
- የእቃዎቹ ብዛት ----------------- የተለያዩ ቋሚ እቃዎች
- እቃው የሚገኝበት ቦታ ----------------- ሳሪስ ጤና ጣቢያ ግቢ ውስጥ
- የእቃዎቹን ዝርዝር የሚገኝበት ቦታ --------------- ሳሪስ ጤና ጣቢያ ቢሮ 35
- ተጫራች ለመጫረት ሲመጡ የጨረታ ማስያዣ ብር 3,000 (ሦስት ሺህ) በጥሬ ብር ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ክፍያ የሚፈፀምበት ጊዜ -------- አሸናፊው ተወዳዳሪ አሸናፊ መሆኑን በተነገረው ወዲያውኑ በጥሬ ብር ክፍያ ፈፅሞ እቃውን ይረከባል፡፡
- ጨረታው የሚያበቃበት ጊዜ 14/2/2017 ዓ.ም ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀን አየር ላይ ውሎ በ6ኛው የስራ ቀን 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች በተገኙበት በጨረታ አስወጋጅ ኮሚቴ ባሉበት የጨረታ ውድድር ይካሄዳል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ሳሪስ 3F ፊት ለፌት ከሙኒክ ሆቴል አጠገብ
ስልክ:- 0114-70-98-59/0114-70-79-77
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ቢሮ የሳሪስ ጤና ጣቢያ
