የባቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 2017 የበጀት ዓመት የሚሆኑትን የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ። በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ እስከ ኮሌጁ ባቱ/ዝዋይ ከተማ ድረስ የሚያደርሱበትን የማስጫኛ የማጓጓዣ እና የማውረጃ ወጪን በማካተት ከዚህ በታች በተጠቀሱት ሁኔታ እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የባቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 2017 የበጀት ዓመት
1ኛ. የማስተማሪያና የቋሚ እቃዎች የምርት ክፍል ግብዓቶችን በምሳሌነት :- ላሜራ፣ square, pipe ply wood, የፕሮጄክት እቃዎች በምሳሌነት ለ milling እና Lasse machine
2ኛ. የቋሚና አላቂ እቃዎች ፡- ፕሪንተር የኮምፒውተር ቀለም የእስቴሽነሪ እቃዎች
3ኛ. የአውቶሞቲቭ ስልጠናና የጥገና ስፔር part ጎማዎች
4ኛ. የኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የመሳሰሉት ስለዚህ በጫረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ እስከ ኮሌጁ ባቱ/ዝዋይ ከተማ ድረስ የሚያደርሱበትን የማስጫኛ የማጓጓዣ እና የማውረጃ ወጪን በማካተት ከዚህ በታች በተጠቀሱት ሁኔታ እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል፡፡
- የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ በሚጫረቱበት ዘርፍ የተመዘገበ ስለመሆኑ ማስረጃ የሚያቀርቡ፣
- ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ እና 2016/2017 ግብር መክፈላቸውን መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ቲን ቁጥር ፎቶ ኮፒ ማስረጃ ከሰነዱ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታው የተዘጋጀውን የማይመለስ 200 መቶ ብር ለእያንዳንዱ ሰነድ በመክፈል ከኮሌጁ የፋይናንስ የንብረትና የግዢ አስተዳደር ቡድን ክፍል የጨረታውን ሰነድ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ የሚሸጥ መሆኑን፡፡
- ተጫራቾች ብር 10000 አስር ሺህ ብር ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሰነድ በባንክ የተረገገጠ /ሲፒኦ/ በባቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ስም አሰርተው ከጨረታ ሰነድ ጋር ማያያዝ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዕቃ የዋጋ ሰነድ በጥራት ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በኮሌጁ ጥያቄ ብቻ በመሙላት ሙሉ አድራሻቸውንና የሚወዳደሩበትን ዕቃ በመጥቀስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ እስከ 26/2/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ድረስ ብቻ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው የሚከፈተው በዚሁ ቀን 8፡30 ላይ ይሆናል፡፡
- ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል /በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ መረጃ ፡- 0911982489/0911719585 ይደውሉ፡፡
የባቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
