Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን
  • Address ሀዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-2-12-78-75
  • Website
  • Deadline09 Nov 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories

ሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ለበንሳ ዳዬ አዲሱ ማረሚያ ተቋም በ2017 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ለምግብ ዝግጀት የሚውሉ የኩሽና ቁሳቁስ፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በብሔራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ለበንሳ ዳዬ አዲሱ ማረሚያ ተቋም በ2017 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ለምግብ ዝግጀት የሚውሉ የኩሽና ቁሳቁስ፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በብሔራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ኮሚሽኑ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት የሚፈልጋቸው ቋሚና አላቂ እቃዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ይሆናል።

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

ተ/ቁ

የዕቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

1

የብረት ድስት 500 ሊትር

በቁጥር

6

21

የሻይ መጠጫ ንኬል ኩባያ

በቁጥር

1200

2

የብረት ድስት 300 ሊትር

በቁጥር

6

22

የውሃ መጠጫ ንኬል ኩባያ

በቁጥር

1200

3

የብረት ድስት 200 ሊትር

በቁጥር

6

23

የውሃ መቅጃ ማንቆርቆሪያ ትልቁ

በቁጥር

10

4

የወጥ መጨለፊያ ጭልፋ ትልቁ

በቁጥር

8

24

የእንጨት መፍለጫ ጠገራ

በቁጥር

12

5

የወጥ መጨለፊያ ጭልፋ መካከለኛ

በቁጥር

8

25

የጤፍ ማበጠሪያ ወንፊት ባለ እጀታ

በቁጥር

30

6

የወጥ ማማሰያ የእንጨት ትልቁ

በቁጥር

20

26

የጥራጥሬ የምድር ሚዛን

በቁጥር

2

7

የሽንኩርት መክተፊያ ቢላዋ ትልቁ

በቁጥር

10

27

ፍራሽ 90 CM

በቁጥር

1000

8

የሽንኩርት መፍጫ ማሽን ትልቁ

በቁጥር

2

28

የእህል ሚዛን ባለ 2 /

በቁጥር

2

9

የሽንኩርት መክተፊያ ፕላስቲኩ ትልቁ

በቁጥር

6

29

የእህል ሚዛን በለ 1 /

በቁጥር

2

10

የሽንኩርት መክተፊያ ቢላዋ መካከለኛ

በቁጥር

10

30

የዳቦ መጋገሪያ ፓትራ 1 ደረጃ

በቁጥር

120

11

የውሃ ሮቶ ትልቁ ባለ 300 ሊትር

በቁጥር

10

31

የዳቦ ሊጥ ማቡኪያ ማሽን የሀገር ውስጥ

በቁጥር

1

12

የውሃ ሮቶ መካከለኛ ባለ 200 ሊትር

በቁጥር

10

32

የዳቦ ማኮፈሻያ ማሽን

በቁጥር

2

13

የውሃ ሮቶ ባለ 10000 ሊትር የሚሰቀል

በቁጥር

10

33

የዳቦ መቁረጫ ማሽን

በቁጥር

1

14

የውሃ ጆክ ፕላስቲክ መካከለኛ

በቁጥር

3

34

የእንጀራ የኤሌክትሪክ ምጣድ

በቁጥር

40

15

የኒኬል /የብረት/ ባልዲ ትልቁ

በቁጥር

20

35

የእንጀራ የሸክላ ምጣድ

በቁጥር

40

16

የኒኬል /የብረት/ ባልዲ መካከለኛ

በቁጥር

20

36

የእንጀራ ማስቀመጫ ሰፌድ

በቁጥር

40

17

የምግብ መመገቢያ የኒኬል ሳህን

በቁጥር

20

37

የእንጀራ ማውጫ-ሰፌድ

በቁጥር

40

18

የሻይ ማንቆርቆሪያ ትልቁ

በቁጥር

1200

38

የእንጀራ መሸፈኛ ፕላስቲክ

በሜትር

200

19

የሻይ ማንቆርቆሪያ መካከለኛ

በቁጥር

20

39

የምጣድ ማሰሻ አቡጀዲ ጨርቅ

በሜትር

200

 

በመሆኑም ተጫራቾች ፡-

  1. በሚወዳደሩበት መስክ 2017 / የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የግብር ከፋይነት ማስረጃ ያላቸው ያሳደሱ፤ በተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ፣ ከመንግስት ዕዳ ነፃ ስለመሆናቸውና በጨረታ መወዳደር የሚያስችል ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ፡፡
  2. ማንኛውም ተጫራች በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠየቀውን ህጋዊ ማስረጃዎች ለጨረታ ከሚያቀርበው ዋጋ ጋር ዋናውንና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
  3. ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ እንደፍላጎታቸው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 1.2% የያዘ ሲፒአ/ CPO/ በባንክ የተረጋገጠ ቼከ እንዲሁም ጥሬ ገንዘብ በማያያዝ ከዋናው ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው::
  4. ተጫራቾች ሰነድ ገዝተው ከሞሉ በኋላ የጨረታውን ሠነድ አንድ ኦርጂናል እና አንድ ፎቶ ኮፒ ሰነድ በተለያዩ ፖስታዎች አሽገው እንደገና በአንድ ትልቅ ኤንቨሎፕ ውስጥ አስገብተው በኤንቨሎፑ ላይ የተጫራቾች ድርጅት ማህተም አርፎበት በሰም ታሽጎ ፖስታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስራ ስድስተኛው ቀን 400 ሰዓት ድረስ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. በዚሁ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት የጨረታ ሣጥኑ ከታሽገ በኋላ በዕለቱ ከረፋዱ 430 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም በኮሚሽኑ ግዥና ንብረት አስ/ ስራ ሂደት ይከፈታል፡፡
  6. ማንኛውም ተጫራች በጨረታው ዕለት ናሙና ማቅረብ አለበት፡፡
  7. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት / 15 / ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታውን ሰነድ በኢትዮጵያ ብር /100/ አንድ መቶ ብር በመክፈል ከግዥና ንብረት አስ/ ስራ ሂደት መግዛት ይችላሉ፡፡
  8. የሚቀርበው የዕቃ ብዛት፣ ተራ ቁጥር 1 እስከ 39 ድረስ የተመለከተ ስለሆነ ተወዳዳሪዎች ዝርዝር የጨረታ መመሪያውን በሚገባ በማንበብ መወዳደር ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሰነዱ ይበልጥ ተቀባይነት አለው፡፡
  9. የጨረታው አሸናፊ ድርጅት አሸናፊነቱ ከተገለፀ ጊዜ ጀምሮ ከመ/ቤቱ ጋር ውል የማይፈጽም ከሆን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ ይወረስባቸዋል፡፡
  10. ኮሚሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 046-2127-875 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የሲዳማ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግዥ/ን/አስ/ሥ/ሂደት ሀዋሳ

Save Tender