የአዲስ አበባ ፖሊስ ለሚደረገው ተሃድሶ ፕሮግራም ላይ የምግብ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር AAPC NCB 003/2017 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ፖሊስ ለሚደረገው ተሃድሶ ፕሮግራም ላይ የምግብ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ሲሆን፡-
|
ሎት 1 |
የምግብ ዓይነት ዝርዝር |
ብዛት |
የናሙና መለያ |
የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን |
|
|
001 |
አንደኛ ደረጃ የምሳ ብፌ |
ለ2000 ሰው የሚሆን |
በአዲስ አበባ ፓሊስ ፍላጎት መግለጫ መሰረት |
50000 |
00 |
ስለዚህ፡- ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟሳት አለባቸው
- የሆቴል ደረጃ ኮከብ ደረጃ 2 እና ከዚያ በላይ የሆነ፡፡
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን እና በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው በጀርባው ይመልከቱ የሚል ጽሁፍ በግልፅ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
- የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፍቃድ እና የታደሰ ንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት መቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- የመንግስት ለሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
- በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ክሊራንስ ማቅረብ አለበት፡፡
- አማራጭ ዋጋ እ እና አማራጭ ዕቃ በዚህ ጨረታ ማቅረብ አይቻልም፡፡
- በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ውጤቱ እንደታወቀ ተመላሽ የሚሆን በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ተብሎ በተዘጋጀው ከባንከ በተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነዶችንና የዋጋ ማቅረቢያዎችን /ፋይንናሻል/ሰነዶች በተለያየ ፖስታ ታሽጎ ለየብቻ መቅረብ አለባቸው::
- ማንኛውንም ተጫራቾች የሚያስገባው ሰነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ አንድ አሪጅናልና አንድ ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የጨረታ ሰነዱን በቁጥር የሚጫረትበትን ዕቃ አይነት በትክክል መፃፍ እንዲሁም በፖስታው ላይ ማህተም በመምታት ማስገባት ያለበት ሲሆን ሰረዝ ድልዝ በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያሲዙት ሲ ሲፒኦ ከቴክኒክ ሰነዶች ጋር በአንድ ላይ ታሽገው መቅረብ አለባቸው፡፡
- በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን ወደ ወይም አገልግሎቱን በራሳቸው ትራንስፖርት አ/አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የኮሚሽኑ ዋና መስሪያ ቤት ግምጃ ግ ቤት ወይም በክፍል 6 በፍላጎት መግለጫው በተጠቀሰው የማስረከቢያ ቦታ ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው።
- በጨረታ ሰነድ በከፍል 6 በሚገኘው የፍላጎት መግለጫ ላይ በሚገለፀው መሰረት ጨረታ ሰነዱ ላይ በቀረበው መሰረት ናሙና ማቅረብ አለበት ፡፡
- ተጫራቾች አራዳ ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን ከፍ ብሎ በሚገኘው የኮሚሽኑ ዋና መስሪያ ቤት 5ኛ ፎቅ ግዢ ጽ/ቤት ቢሮ ቀርበው በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፣
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 07 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ እንዲሁም በማግስቱ በ8ኛው ቀን እስከ ጠዋት 4፡30 ሰዓት 2:30 ድረስ ጨረታው ከፍት ሆኖ ስለሚቆይ በኮሚሽኑ ግዢና ፋይናንስ 5ኛ ፎቅ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡
- በጨረታ ሰነዱ ከፍል 2 ላይ በሚጠቀሰው ቀን ከጠዋት 4፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 5፡00 ሲሆን በመ/ቤቱ 5ኛ ፎቅ ትንሹ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 512 ይከፈታል።
- የጨረታው መከፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው መደበኛ የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው 4፡30 ሰዓት ታሽጎ 5፡00 ሲሆን ይከፈታል። ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም። መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ - በስልክ ቁጥር፡- 0118-62-58-00
የአዲስ አበባ ፖሊስ
