ድርጅታችን ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ እቃዎችን ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የተለያዩ እቃዎችን ግዥ ለመፈፀም የግዥ መለያ ቁጥር ፡-ዘ.ህ.ኢ.001/2017
ድርጅታችን ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ እቃዎችን ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
እነሱም
|
ተ.ቁ |
የእቃዎቹ አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
Stearic Acid 70 /60% to 80%/ |
Ton |
በመጫረቻ ሠነዱ ላይ ተጠቅሷል |
|
2 |
Vehicle Spare parts /የመኪና መለዋወጫዎች/ |
Pcs |
|
|
3 |
Transformer 1250kvA |
Pcs |
|
|
4 |
Main Power Distribution Board |
Pcs |
|
|
5 |
River Sand /የወንዝ አሸዋ/ |
M3 |
|
|
6 |
Aggregate oo & 01 /ጠጠር/ |
M3 |
|
|
7 |
Pummic /ኮሚቼ/ |
M3 |
|
|
8 |
Dolomite |
Ton |
|
|
9 |
Marble Powder 00, 0.5, 1.2, 2.5 |
Kg |
|
|
10 |
Limestone |
Ton |
በዚህም መሠረት ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ሰርተፍኬት፤ የንግድ ምዝገባ ምስክር ሠርተፍኬት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሠርተፍኬት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የመጫረቻ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ በተከታታይ ባሉት 10 /አስር/ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ወደ አፍሪካ ህብረት መሄጃ መንገድ አዲስ ጋዝ ፕላስቲክ ፋብሪካ ግቢ MBI ሽያጭ ክፍል ውስጥ ወይም ገላን ከተማ ከሚገኘው ዋና መ/ቤት ግዥ ክፍል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በታወቁ ባንኮች ብር ከጠቅላላ ዋጋቸው 1% በሲ.ፒ.ኦ አዘጋጅተው ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ አስረኛው ቀን 10፡00 ሰዓት ድረስ ገላን በሚገኘው ዋና ድርጅታችን ግዥ ክፍል ውስጥ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
- ጨረታው አየር ላይ በዋለ በአስራ አንደኛው ቀን ቅዳሜን ጨምሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በግዥ ክፍል ውስጥ ይከፈታል።
- አሸናፊው ላሸነፈባቸው እቃዎች የውል ስምምነት በመፈፀም በሚቀመጥለት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት እዚሁ ገላን በሚገኘው ፋብሪካችን በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ገላን ከተማ
ስልክ ቁጥር 0911957419
የዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
