Tender Detail

Tender Details

  • Company ETHIOPIAN POSTAL SERVICE ENTERPRISE (የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911-95-45-37
  • Websitehttps://ethio.post/
  • Deadline04 Dec 2024, 12:30 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Materials

የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የግዥ አይነቶች ሎት (Lot) መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡


የጨረታ  ማስታወቂያ

  የጨረታ  ቁጥር  ግጨ/09/2017 .

የኢትዮጵያ ፖስታ 2017 . በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የግዥ አይነቶች ሎት (Lot) መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም :- በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ከታች በተለፁት የጨረታ አይነቶች በድርጅቱ ገንዘብ ቤት 2 ፎቅ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በየሎቱ በመክፈልና ግዥ ፍል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን በመውሰድ የእያንዳንዱን ሎት ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው እስፔስፊኬሽን መሠረት ዋጋ በመሙላት ኦርጅናልና ፋይናንሻል መንት በተናጠል CPO ርጅናል ቴክኒካል ዶክመንት ጋር በማያያዝ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከታች በሠንጠረዥ 1 በተቀመጠው ሎት ዝርዝር እና ቀነ ገደብ እንዲሁም የጨረታ መዝጊያ ቀን መሠረት ከጠዋቱ 230 ጀምሮ እስከ 6:30 ሰዓት ድረስ ሠነዱን ከገዙበት ግዥ ከፍል 2 ፎቅ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ተጫራቾች በቅድሚያ ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ከዚህ በታች በተዘረዘሩ መሠረት ለምትጫረቱበት ግዥ አይነት በየሎቱ ማለትም፡-

  • ከሎት 1-5 ለየቱ 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ CPO ሲፒዮ እንዲሁም ከሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታው ኤንቨሎፕ ህዳር 25 ቀን 2017 . ከቀኑ 830 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ሠራተኞች ከበብ ይከፈታል፡፡ በተጨማሪም በየሎት አይነታቸው ዋጋ በመሙላት የሚቀርብ ሆኖ ለእያንዳንዱ ሎት ዋጋ የሚሰጠው በተናጠል መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ሠንጠረዥ 1 የጨረታ ሰነድ መመሻና መክፈቻ ሰዓትና ቀን መግ

ተራ ቁ.

ሎት

የጨረታ አይነቶች

ሰነዱ የሚመለስበት የመጨረሻው ቀን እና የመክፈቻ ሰዓት

1

ሎት 1

ዲጂታል ሚዛን

  • ህዳር 25/2017 . ከጠዋቱ 230 እስከ ቀኑ 630 ሰዓት
  • የመክፈቻ ሰዓት በእለቱ ከቀኑ 830 ሰዓት

2

ሎት 2

የመልዕ መላኪያ

3

ሎት 3

የማስታወቂያ ኤጀንሲ ቅጥር

4

ሎት 4

ቀይ እና ቢጫ ታግ

5

ሎት 5

የመልዕከት መላኪያ ካርቶን ማሸግ ሥራ

 

ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ሲፒዮ ሲያሰሩ ለፖስታ አገልግሎት ድርጅት / Ethioplan Postal Service enterprise በሚል ያሰሩ

 

የኢትዮጵያ  ፖስታ

 

Save Tender