Tender Detail

Tender Details

  • Company በየካ ክፍለ ከተማ የህብረት ፍሬ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ቤላ በቀድሞ ቀበሌ 18/ መዝናኛ ክበብ አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1 26 16 01
  • Website
  • Deadline27 Nov 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Materials

በየካ ክፍለ ከተማ የህብረት ፍሬ ቅድመ እንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ /ት/ የ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


ጨረታ  ማስታወቂያ

    የጨረታ  ቁጥር  1/2017 .

በየካ ክፍለ ከተማ የህብረት ፍሬ ቅድመ እንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ // 2017 በጀት ዓመት

ተ.ቁ

የእቃው አይነት

 

የጨረታ ማስከበሪያ

ምርመራ

ብር

1

ሎት 1

የሰራተኞች የደንብ ልብስ

3000

00

 

2

ሎት 2

አላቂ የቢሮ ዕቃዎች

1400

00

 

3

ሎት 3

የህትመት ስራዎች

1000

00

 

4

ሎት 4

አላቂ የህክምና ዕቃዎች

1000

00

 

5

ሎት 5

አላቂ የትምህርት ዕቃዎች

1800

00

 

6

ሎት 6

አላቂ የፅዳት ዕቃዎች

3000

00

 

7

ሎት 7

የጥገና ዕቃዎች

1000

00

 

8

ሎት 8

የተለያዩ ጥገና ስራዎች

2000

00

 

9

ሎት 9

የፕላንት ማሽነሪ ዕቃዎች

2000

00

 

10

ሎት 10

ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች

2000

00

 

 

ድምር

 

18200

00

 

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ለመወዳደር ሊያሟሉ የሚገባው ከተ.ቁ-1 እስከ .-9 የተዘረዘሩትን ሊያሟሉ ይገባል።

  1. ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  2. ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃ አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
  3. የግብር መክፈያ (Tin Number) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ከፋይ የምስከር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  4. በየሎቱ የማይመለስ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ በተመሰከረ (CPO) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ የሚችል፡፡
  5. ለጨረታ ሰነድ በብር 200 /ሁለት መቶ ብር / የማይመለስ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ቢሮ 11 በመቅረብ መግዛት አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማወዳደሪያውን ዋጋ በመሙላት እና ከተ. 1-5 የተጠቀሱትን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ አንድ ላይ በማያያዝ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ሲኖርባችሁ ሣጥኑ እስከ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፤ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ ይታሸግና 435 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ኮፒ እና ኦርጅናል ለየብቻ መቅረብ ይችላሉ፡፡
  7. የጨረታው አሸናፊ ለመልካም አፈፃፃም (ለውል ማስከበሪያ) ያቀረቡ የጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  9. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ውል ከወሰዱ በኋላ ያሸነፉትን ዕቃ 7 ቀን ጊዜ ውስጥ ማቅረብ አለባቸው፡፡

አድራሻ፡- የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ቤላ በቀድሞ ቀበሌ 18/ መዝናኛ ክበብ አጠገብ

ስልክ 011-1 26 16 01

 

በየካ ክፍለ ከተማ የህብረት ፍሬ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender