Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር
  • Address አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር በኢትዮ-ቻይና ወንጌላዊት ህንፃ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0949231127
  • Website
  • Deadline28 Nov 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Food And Beverage

የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን፤ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን 1ኛ ደረጃ ፉርኖ ዱቄት ባለ 15 ኪ.ግ ብዛት 954፤ ባለ 1 ሊትር የሱፍ ፈሳሽ ዘይት ብዛት 954 እና የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ብዛት 60 ካርቶን ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን፤ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን 1 ደረጃ ፉርኖ ዱቄት ባለ 15 . ብዛት 954 ባለ 1 ሊትር የሱፍ ፈሳሽ ዘይት ብዛት 954 እና የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ብዛት 60 ካርቶን ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በስራ ሰዓት በመገኘት አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር በኢትዮ-ቻይና ወንጌላዊት ህንፃ ፊት ለፊት ባለው መንገድ ማሪስቶፕስ ክሊኒክ ከፍ ብሎ በሚገኘው ቢራአችን ደረስ በመቅረብ የጨረታ ሰነድ ከግዥ ክፍል መግዛት ይችላል።

ተጫራቾች  ማሟላት  የሚገባቸው -

  • የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN)
  • የጨረታ ማስከበሪያ በድርጅታችንየኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበርስም በአዋሽ ባንክ ወይም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ 20,000 (ሃያ ሺህ) ብር .. አሰርተው ከዋጋ ማቅረብያው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች ፋይናንሻል ዶክመንት በፖስታ አሽገው መቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 ብር (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን ከኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር ግዥ ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት ማግኘት ይችላሉ።
  • የጨረታ ሰነዱ ላይ የድርጅቱ ክብ ማህተምና ፊርማ ማድረግ እንዲሁም ስርዝ ድልዝ ቢያጋጥም በፊርማ መረጋገጥ ይኖርበታል።
  • ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • የጨረታ አሸናፊ የሆኑት ዕቃውን በአንድ ሳምንት ውስጥ ማቅረብ አለባቸው።
  • ዱቄቱ ሳምፕል ሩብ ኪሎ ማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
  • ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰኞ ህዳር 23/2017 . ከረፋዱ 400 ሰዓት ላይ ይሆናል።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር - 0949231127 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር

 

Save Tender