Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን የአርሲ ዞን አሰላ ማረሚያ ቤት
  • Address አርሲዞን አሰላ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0223311040
  • Website
  • Deadline15 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Food And Beverage

በአርሲ ዞን ማረሚያ ቤት ውስጥ ለሚገኙት የሕግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ ወይም ለምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል እና የተለያዩ ማጣፈጫዎችን እንዲሁም የማገዶ እንጨት የ2017 ዓ.ም በጀት ከጥር 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ለ6/ስድስት/ ወር ለሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በአርሲ ዞን ማረሚያ ቤት ውስጥ ለሚገኙት ታራሚዎች የበሰለ ምግብ ወይም ለምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል እና የተለያዩ ማጣፈጫዎችን እንዲሁም የማገዶ እንጨት 2017 . በጀት ከጥር 1 ቀን 2017 . ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/2017 . 6/ስድስት/ ወር ለሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት ማንኛውም ጨረታውን ለመካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ

  1. ተወዳዳሪዎች የገንዘብ እና የኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ወይም ቢሮ ወስጥ የተመዘገቡና የዘመኑን የሥራ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና አግባብነት ያለው 2017 የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸው መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) የተመዘገቡ ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው፡፡
  3. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ/ ከፍሎ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከዞን ማረሚያ ቤት አስተዳደር /ቤት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ በማረሚያ ቤት አስተዳደር /ቤት ውስጥ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾቹ የጨረታ ማስከበሪያ ከመቶ 2% በጥሬ ገንዘብ ወይም በተመሰከረለት ቼክ እና የምግብ እህል ናሙና ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. በጥቃቅን እና አነስተኛ ተደራጅቶ የበሰለ ምግብ ለማቅረብ የሚቀርቡ ማህበራት ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፡፡ ይህ ካልተገኘ በጥሬ እህል እናወዳድራለን፡፡
  7. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀን በአየርላይ ውሎ 16ኛው ቀን በሥራ ቀን ከረፋዱ 400 ሰዓት በዞን ማረሚያ ቤት አስተዳደር /ቤት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም የሕግ ታራሚ ኮሜቴዎች እና የማረሚያ ቤቱ ጨረታ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  8. የዞኑ ማረሚያ ቤት አስተዳደር /ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. በጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጅቶ የበሰለ ምግብ ለማቅረብ የሚቀርቡ ማህበራት በማረሚያ ቤቱ ውስጥ በተዘጋጀ ማብሰያ ቤት ውስጥ በተዘጋጀ ማብሰያ ቤት ውስጥ ምግብ አብስሎ ማቅረብ የሚችል፡፡
  10. ማረሚያ ቤቱ የሚገኝበት ከተማ በአርሲ ዞን አሰላ ማረሚያ ቤት

     ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0223311040/0913439972

 

በኦሮሚያ ማረሚያ በቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን አርሲ ዞን ማረሚያ ቤት

አሰላ

Save Tender