የመከላከያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ለሚያስገነባው ግንባታ የ "Supply and Apply Water Proofing" በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የመከላከያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ለሚያስገነባው ግንባታ የ "Supply and Apply Water Proofing" በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ፡-
|
ተ.ቁ ሎት |
የስራ ዝርዝር |
የጨረታ ቁጥር |
የጨረታ መዝጊያ ቀን |
የጨረታ መክፈቻ ቀን |
|
1 |
Supply and Apply Water Proofing |
የጨረታ ቁጥር ፕሮ/18-02/ጨረታ/0317/17 |
19/04/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 |
19/04/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15 |
ስለዚህ በዘርፉ የተሰማራችሁ ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ የሆናችሁ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ ሲሆን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት ተከታታይ 20 የሥራ ቀናት ኤንቨሎፕ ፕሮጀከት አቅርቦት እና ግዥ ቡድን ቢሮ በአካል በመቅረብ ሰነዱን በመግዛት ውስጥ በታሸገ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፤ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ስተገኙበት በታች እንደሚከተለው ይሆናል፡፡
በ20ኛው ቀን የሚከፈት ሲሆን 20ኛው ቀን በዓል ወይም እሁድ ቀን ከዋለ በማግስቱ በ8፡00 ታሽጎ በ8፡15 ሰዓት ላይ የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን፤ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች ከዚህ በታች እንደሚከተለው ይሆናል።
ማሳሰቢያ ፡-
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ
- የግብር ከፋይ (Tin No) ኮፒ ይያያዝ
- ቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት ያለው
- የምዝገባ ሰርተፍኬት መቅረብ አለበት
ፕሮጀከቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ ፡- መከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት 18-02B ቆሬ አደባባይ
ለበለጠ መረጃ ፡- ስልከ ቁጥር 011 872 11 74 ወይም 0942 06 33 02
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይ
