የሲዳማ ብ/ኪመንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ለበንሳ ዳዬ አዲሱ ማረሚያ ተቋም በ2017 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ለምግብ ዝግጅትና ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ እቃዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ በድጋሚ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በድጋሚ / ለሁለተኛ / ጊዜ የወጣ
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የሲዳማ ብ/ኪመንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ለበንሳ ዳዬ አዲሱ ማረሚያ ተቋም በ2017 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ለምግብ ዝግጅትና ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ እቃዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ በድጋሚ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኮሚሽኑ ለመግዛት የሚፈልጋቸው ቋሚና አላቂ ዕቃዎች ዝርዝር ከታች በተቀመጠው መሰረት:-
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
ትንሹ ሚዛን ባለ ሁለት ሳሀን (with set ) |
ቁጥር |
2 |
|
2 |
የጥራጥሬ የምድር ሚዛን (local ) |
ቁጥር |
1 |
|
3 |
የዳቦ መጋገሪያ ባትራ 1ኛ ደረጃ (40x60cm ) |
ቁጥር |
100 |
|
4 |
የዳቦ ሊጥ ማቡኪያ ማሽን የሀገር ውስጥ (50kg one time) |
ቁጥር |
1 |
|
5 |
የዳቦ ማኮፈሽያን ማሽን የሀገር ውስጥ ባለ 14 ፓትራ (with set) |
ቁጥር |
1 |
|
6 |
የሽንኩርት መፍጫ ማሽን ትልቁ የሀገር ውስጥ |
ቁጥር |
1 |
|
7 |
የውሃ ሮቶ ባለ 10000 ሊትር የሚሰቀል የቁም (Plastic) |
ቁጥር |
2 |
|
8 |
የእንጀራ የኤሌክትሪክ ምጣድ |
ቁጥር |
20 |
|
9 |
የዳቦ መቁረጫ ማሽን (36 pc one time) |
ቁጥር |
1 |
- በሚወዳደሩበት መስክ የ2017 ዓ.ም የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የግብር ከፋይነት ማስረጃ ያላቸው ያሳደሱ በተጨማሪ እሴት ታከስ የተመዘገቡ ከመንግስት ዕዳ ነፃ ስለመሆናቸውና በጨረታ መወዳደር የሚያስችል ድብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ::
- ማንኛውም ተጫራች በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠየቀውን ሕጋዊ ማስረጃዎች ለጨረታ ከሚያቀርበው ዋጋ ጋር ዋናውንና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቶች በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ እንደ ፍላጎታቸው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 1.2% የያዘ ሲፒኦ/ CPO/ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ እንዲሁም ጥሬ ገንዘብ በሚያያዝ ከዋናው ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቾች ሰነድ ገዝተው ከሞሉ በኋላ የጨረታውን ሠነድ ቴክኒካል መረጃ እና ፋይናንሽያል መረጃ እንድ ኦርጂናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ ሰነድ በተለያዩ ፖስታዎች አሽገው አንደገና በአንድ ትልቅ ኤንቨሎፕ ውስጥ አስገብተው በኤንቬሎፑ ላይ የተጫራቾች ድርጅት ማህተም አርፎበት በሰም ታሽጎ ፖስታው እስከ አስራ ስድስተኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ወደ ጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በዚሁ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሣጥኑ ከታሽገ በኋላ በዕለቱ ከረፋዱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት በኮሚሽኑ ግዥና ንብረት ዳይሬቶሬት ቢሮ ይከፈታል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች በጨረታው ዕለት ናሙና ማቅረብ አለበት ፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት / 15 ( ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታውን ሰነድ በኢትዮጵያ ብር 100 / አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከግዥና ንብረት አስር ሥራ ሂደት መግዛት ይችላሉ፡፡
- የሚቀርበው የዕቃ ብዛት ከተራ ቁጥር 1 እስከ 9 ድረስ የተመለከተ ስለሆነ ተወዳዳሪዎች ዝርዝር የጨረታ መመሪያውን በሚገባ በማንበብ መወዳደር ይኖርባቸዋል ፤ የጨረታ ሰነዱ ይበልጥ ተቀባይነት አለው::
- የጨረታው አሸናፊ ድርጅት አሸናፊነቱ ኩተገለፀ ጊዜ ጀምሮ ከመ/ቤቱ ጋር ውል የማይፈጽም ከሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒአ ይወረስባቸዋል::
- ኮሚሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 046-2127-875 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
የሲዳማ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን /ሐዋሳ/
