በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መ/ቴ/ሙ/ትምህርት ሥልጠና ቢሮ የሺንሽቶ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም በጀት ዘመን የስልጠና አላቂ ዕቃዎችና የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መ/ቴ/ሙ/ትምህርት ሥልጠና ቢሮ የሺንሽቶ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም በጀት ዘመን የስልጠና አላቂ ዕቃዎችና የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሎት 1. ኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ሎት 4. አይቲ (IT)
ሎት 2. ብረታ ብረት (GMFA) ሎት 5. ፈርኒቸር
ሎት 3. ማስኖሪ (ግንባታ) ሎት 6. ቴክኖሎጂ
ሎት 7. አላቂና ሌሎች አላቂ ጽ/መሳሪያዎችና ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሠረት በዘርፉ ሕጋዊ ፊቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የዕቃ አቅራቢነት ሰርቲፍኬት ያለቸውና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ተከታታይ አራት ቀን አየር ላይ ከዋለ በኋላ ማለትም ከአምስተኛው ሥራ ቀን ጀምሮ ተከታታይ 10 ቀናት ዘወትር ሥራ ሰዓት ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መ በከምባታ ዞን ዱራሜ በሚገኘው የክልሉ ቴ/ሙ/ት/ሥ/ቢሮ በማምጣት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100 ብር (መቶ ብር) እያንዳንዱን ሰነድ እየከፈላችሁ መግዛት የምትችሉ ሲሆን ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ካቀረቡት ሰነድ ላይ ዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በመሙላት የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሰነድ 5000 (አምስት ሺህ) ብር ብቻ በCPO (በባንክ የተመሰከረለት ቼከ ፣ በጥሬ ገንዘብ፤ በማስያዝ ሰነዱን ኦርጅናልና አንድ ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግና የሚቀርበው ዋጋ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ60 ሥራ ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ሲሆን ሰነዱን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዱራሜ በሚገኘው የክልሉ ቴ/ሙ/ት/ሥ/ቢሮ ግቢ ውስጥ እየመጣችሁ በመግዛትና በ11ኛው ቀን ማስገባት የምትችሉ ሲሆን ይህ ቀን ቅዳሜ፤ እሁድ ወይም ሕዝባዊ በዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዚያው ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ጨረታውን ተወዳድሮ ካሸነፈ ውል በመግባት ጥራቱንና ደረጃውን የጠበቀ ዕቃዎችን ወደ ሺንሽቶ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ድረስ በመምጣት ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል።
ማሳሰቢያ ፡- ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 0970616190/0910461926/0463390849
በሺንሽቾ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ
