Tender Detail

Tender Details

  • Company HORIZON ADDIS TYRE (ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማ/ኃ/የተ/የግ/ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-442-15-55
  • Website
  • Deadline02 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories

ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማ/ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


የብረታ ብረት ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 02/2017

 

ሆራይዘን አዲስ ጎማ //የተ/የግ/ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

  1. ትልልቅ ያገለገሉ የኤሌክትሪክ ሞተሮች፤ ቤሪንጎች
  2. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ቫልቮች፤ ፓይፖች
  3. ያገለገሉ ሞልዶች
  4. የማሽን አካሎች
  5. የብረታ ብረት ቁራጮች
  6. የብረት ፓሌትና የብረት አቃፊ ያላቸው የውሃ ሮቶዎች

በመሆኑም ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በሙሉ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  1. ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታኅሣሥ 24 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ በሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 150 /አንድ መቶ ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከኩባንያው የምርት ሽያጭ ቢሮ መግዛት እና ዕቃዎቹን ማየት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጓቸውን ዕቃዎች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጸውን ሲፒኦ በማስያዝ በዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ የእያንዳንዱን ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት በግልጽ ሞልተው፣ ሙሉ ስማቸውንና አድራሻቸውን ጽፈው ከፈረሙበት በኋላ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ ታኅሣሥ 24 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ በሽያጭ ቢሮ ፊት ለፊት ባለው የጥበቃ በር ቁጥር 2 ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 405 ሰዓት ይታሸጋል፡፡ ጨረታው ታኅሣሥ 24 ቀን 2017 . ታኅሣሥ 24 ቀን 2017 ዓም ከጠዋቱ 420 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡
  4. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- ንብረት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ

ስልክ ቁጥር - 011-442-15-55-/234 ወይም 0943880372 መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

ሆራይዘን አዲስ ጎማ //የተ/የግ/

Save Tender