ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር 30,000.00 ኩንታል ስኳር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር - Sugar Bid 02/2017
ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር 30,000.00 ኩንታል ስኳር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት -
- በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት፣
- የዘመኑን ንግድ ፈቃድ ያሳደሰ፣
- የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፣
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያለው፣
- የጨረታ ማስከበሪያ CPO 50,000.00 (ሃምሣ ሺህ) ማስያዝ የሚችል፣
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመክፈል የጨረታ ሰነድ ይገዛሉ፣
- ተጫራቾች ቃሊቲ ሸገር ዱቄት እና ዳቦ ቅጥር ግቢ ውስጥ አዲስ በተገነባው ህንጻ ሦስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 003 የጨረታ ሰነድ በመውሰድ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፣
- ተጫራቾች ዋጋቸውን በታሽገ ኤንቬሎፕ እስከ ታህሳስ 18 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተገለፀው መ/ቤት አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፣
- ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡00 ላይ ተዘግቶ 8፡30 ሰዓት ላይ በዋናው መ/ ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
አድራሻ ፡-
አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሸገር ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ አዲስ በተገነባው ህንጻ 3ኛ ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከታህሳስ 18 ቀን 2017ዓ.ም ጀምሮ ለሰባት /7/ ቀን እስከ ታኅሣሥ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ድረስ የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግና የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ :-
- ሲፒአውን በማንኛውም ባንከ በሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር ስም ማሰራት ይችላሉ።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አ.ማ
