Tender Detail

Tender Details

  • Company Dire Dawa Customs Branch Office (ድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)
  • Address ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0251-12-49-28
  • Website
  • Deadline10 Jan 2025, 9:45 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Materials

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ  ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የግልጽ  ጨረታ ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር  030 031 032 033 034/2017

 

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ //ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት

በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 030/2017 02/05/2017

  • የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅን ጨምሮ፣
  • ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
  • የቤት አና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣
  • ጫማዎች፣
  • ስፔርፓርት፣
  • የመኪና ጎማ፣
  • የመኪና ሞተር ዘይት፣
  • ኮስሞቲከስ እና መዋቢያዎች፣
  • የመሬት ምንጣፎች፣
  • የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣
  • የተለያዩ የስፖርት መሳሪያዎች፣
  • የፅህፈት መሳሪያዎች፣
  • የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፣
  • የሸንኩርት ዘር፣
  • የተለያዩ የእጅ ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍

 

በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 031/2017 09/05/2017

 

  • የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅን ጨምሮ፣
  • ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
  • የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣
  • ጫማዎች ስፔርፓርት፣
  • የመኪና ጎማ፣
  • የመኪና ሞተር፣
  • ዘይት፣
  • ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣
  • የመሬት ምንጣፎች፣
  • የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣
  • የተለያዩ የስፖርት መሳሪያዎች፣
  • የፅህፈት መሳሪያዎች፣
  • የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፤
  • የሽንኩርት ዘር፣
  • የተለያዩ የእጅ ሰዓት

 

በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 032/2017 16/05/2017

 

  • የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅን ጨምሮ፣
  • ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
  • የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣
  • ጫማዎች፣
  • ስፔርፓርት፣
  • የመኪና ጎማ፣
  • የመኪና ሞተር ዘይት፣
  • ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣
  • የመሬት ምንጣፎች፣
  • የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣
  • የተለያዩ የስፖርት መሳሪያዎች፣
  • የፅህፈት መሳሪያዎች፣
  • የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች፣
  • የተለያዩ መነፅሮች የሽንኩርት ዘር፣
  • የተለያዩ የእጅ ሰዓት

 

በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 033/2017 23/05/2017

 

  • የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅን ጨምሮ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፣
  • የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣
  • ጫማዎች፣
  • ስፔርፓርት፣
  • የመኪና ጎማ፣
  • የመኪና ሞተር ዘይት፣
  • ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች የመሬት ምንጣፎች፣
  • የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች የተለያዩ የስፖርት መስሪያዎች፣
  • የፅህፈት መሳሪያዎች፣
  • የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፣
  • የሽንኩርት ዘር፣
  • የተለያዩ የእጅ ሰዓት

 

በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 034/2017 30/05/2017

 

  • የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅን ጨምሮ፣
  • ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤
  • የቤት አና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፤
  • ጫማዎች ስፔርፓርት፣
  • የመኪና ጎማ፣
  • የመኪና ሞተር ዘይት፣
  • ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች
  • የመሬት ምንጣፎች፣
  • የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች
  • የተለያዩ የስፖርት መስሪያዎች፣
  • የፅህፈት መሳሪያዎች፣
  • የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፣
  • የሽንኩርት ዘር
  • የተለያዩ የእጅ ሰዓት ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

ስለዚህ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች -

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የዘመኑ ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ እና መለያ ቁጥሩን ማቅረብ የሚችል መሆን ይጠበቅበታል።
  2. ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የሚቀርቡ ዕቃዎች የሚገኙት በድሬዳዋ ሙድእነኖ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የውርስ ዕቃ መጋዘን ውስጥ ነው::
  3. በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ላይ በተጠቀሰው ቀን መሰረት ድሬዳዋ ጉምሩከ ኮሚሽን ገቢ አሰባሰብ እና ዋስትና አያያዝ ቡድን ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመቅረብ ብር 100 በመክፈል ሪሲት በመውሰድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ዓርብ ከጠዋቱ 1:30 እስከ ቀኑ1200 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ 200 እስከ ቀኑ 600 ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት መጋዘን በመቅረብ ማየት ይቻላል፣ ነገር ግን እቃዎቹን ሳያዩ ዋጋ ሰጥቶ ለሚፈጠረው ችግር የቅ//ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም፡፡
  4. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የሚካሄድበት ቦታ በድሬዳዋ ሙድእነኖ የሚገኘው ግቢ ነው::
  5. ለግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ለሽያጭ የቀረቡት እቃዎች በኮድ የተከፋፈለ ሲሆን ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ከቫት በፊት መሆን አለበት፡፡
  6. ተጫራች በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ለመጫረት ዕቃዎች ለመግዛት ለሚያቀርበው ዋጋ 5% ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ (ንግድ ባንክ) የተረጋገጠ (CPO) በድሬዳዋ ጉምሩክ ኮሚሽን //ቤት ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የሞሉትን የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ እና ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች በማያያዝ በፖስታ ውስጥ በማሸግ ከጠዋቱ 200 እስከ 3:45 ድረስ በድሬዳዋ ሙድአነኖ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡
  8. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከጠዋቱ 350 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድሬዳዋ ሙድአነኖ ጉምሩከ ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በተዘጋጀው ቦታ ሳጥኑ ይከፈታል፡፡
  9. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በቦታው ላይ ባይገኙም ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን በታዛቢዎች ፊት ይከፈታል።
  10. በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አሸናፊ የሆነ ተጫራቾች ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ዋስትና ያስያዘው ሲፒኦ ከሚከፍለው ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን በተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ ሲፒኦ በሶስት የስራ ቀናቶች ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
  11. አሸናፊ የሆነ ተጫራች የተወዳደረበትን እቃዎች አሸናፊ ስለሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናቶች ውስጥ ያሸነፈበት ገንዘብ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
  12. ከላይ በተራ ቁጥር 11 ላይ በተገለጸው ቀናቶች ውስጥ ክፍያውን ፈጽሞ ዕቃውን ያልተረከበ ተጫራች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ያስያዘውን ሲፒኦ ለባለስልጣኑ /ቤት ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ይቀርባል፡፡
  13. ለግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ላይ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማና ሥም መሞላት አለበት፡፡
  14. ተጫራቹ ዋጋ ለሰጠው የብር መጠን በቁጥር እና በፊደል መፃፍ አለበት ስርዝ ድልዝ የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፤
  15. የጉምሩከ ኮሚሽን ቅጽ ቤቱ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0251-12-49-28 (0911953903) መደወል ይችላሉ፡፡

 

የድሬዳዋ  ጉምሩክ  //ቤት

Save Tender