Tender Detail

Tender Details

  • Company በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ቶጋ
  • Address ቶጋ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-328-0020
  • Website
  • Deadline22 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Construction Materials And Raw Materials

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የደቡብ ዕዝ የጨረታ ‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የማስታወቂያ ቁጥር የደቡብ ዕዝ ግዥ A-2/2017

 

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. አላቂ የፅህፈት ዕቃዎች
  2. የስልጠና መርጃ ዕቃዎች
  3. አላቂ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች
  4. የማሽነሪ ጥገና ዕቃዎች
  5. የግንባታ ዕቃዎች
  6. የስብሰባ አዳራሽ ወንበር

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሊወዳደር ይችላል፡፡

  1. ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ዓይነቶች ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው በአቅራቢነት ስለመመዝገባቸው የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ / ከፋይነት / ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ አለባቸው።
  5. ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው ለእያንዳንዱ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መመሪያ መሠረት በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ የዕቃውን ዓይነት ኤንቨሎፑ ላይ በግልፅ መፃፍ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ከተጫራቾች ዝርዝር መምሪያ ጋር የማይመለስ ብር 400.00 በመክፈል ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በጋዜጣ ታውጆ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት ቀናት ውስጥ ቶጋ መከላከያ ሠራዊት ካምፕ በሚገኘው የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግዥ ቢሮ መግዛት ይቻላል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዳቸውን ቶጋ መከላከያ ሠራዊት ካምፕ በሚገኘው /ዕዝ /መምሪያ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ጥር 14 ቀን 2017 / ከረፋዱ 400 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ላይ ተዘግቶ በዕለቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ዕዝ /መምሪያ ግዥ ቢሮ ጎን በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡
  10. አሸናፊ ተጫራቾች ውል ሲፈፅሙ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ያሸነፉበትን ዕቃ በራሳቸው ትራንስፖርት ወጭ በማጓጓዝ እና በማራገፍ ቶጋ መከላከያ ሠራዊት ካምፕ በሚገኘው የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል።
  11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ እንዲሁም 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046-328-0020 ይደውሉ

 

የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መመሪያ

 

Save Tender