የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ ለስራ አገለግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡-
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ፡- A/S/C/P/D 002/2017
የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ ለስራ አገለግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡-
|
ሎት-1 |
የህትመት ውጤቶች |
10,000.00 |
|
ሎት-2 |
የተለያዩ የህንፃ መሳሪያዎች |
5,000.00 |
|
ሎት-3 |
የደንብ አልባሳት |
15,000.00 |
|
ሎት-4 |
የፅዳት ዕቃዎች |
10,000.00 |
|
ሎት-5 |
የፅህፈት መሳሪያዎች |
15,000.00 |
|
ሎት-6 |
የቋሚ ዕቃዎች |
15,000.00 |
|
ሎት-7 |
የህክምና መገልገያ እና መድኃኒቶች |
15,000.00 |
|
ሎት-8 |
የእስረኛ ቀለብ |
18,000.00 |
|
ሎት-9 |
ግማሽ ሌትር የታሸገ ውኃ 600 ሚሊ ሌትር |
20,000.00 |
የታደሰ የዘመኑን የንግድ ፈቃድ ያለውና በጨረታ ተሳታፊ ለመሆን ከግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ የምስክር ወርቀት ማቅረብ የሚችል::
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ የሆኑ፤
- ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ የሚገልፅ የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ
- አማራጭ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም::
- የጨረታ ዋጋው ፀንቶ የሚቆየው ለ60 ቀን ነው፤ ሰነዱ የሚሸጠው በየሎቱ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ ነው፤ የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብቻ ማቅረብ የሚችል
- የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከቴከኒካል ሰነድ ጋር ማያያዝ እና የቴክኒካልና ፋይናንሻል ለየብቻ ታሽጎ ኦሪጅናልና ማቅረብ አለባቸው::
- የሚቀርቡ ዋጋዎች በሙሉ ቫት አካቶ መሰራት አለበት::
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 /አስር/ የስራ ቀናት ውስጥ እንዲሁም በ11ኛው ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ጨረታው ክፍት ስለሚቆይ በክፍለ ከተማው ቢሮ ቁጥር 26 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይችላሉ::
- ጨረታው በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል:: የጨረታ መክፈቻ ቀኑ ቀኑ ከስራ ቀናት ውጪ እና የክብረ በዓል ቀናት ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀናት የሚከፈት ይሆናል። ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
- አሸናፊ የሆነው ድርጅት አሸናፊ መሆኑ ከተገለፀበት ቀን /ውል ከተዋዋለበት ጊዜ/ ጀምሮ ያሸነፈበትን ዕቃ ማስገባት አለበት::
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ ፡- የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ፊት ለፊት የአዲስ አበባ ውኃ እና ፍሳሽ አራዳ ቅርንጫፍ ግቢ ውስጥ ሲሆን ቢሮ ቀጥር 26 በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 011-1-57-42-64/ 011-1-26-71-87 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::
የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ
