Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ
  • Address ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ 300 ሜትር ከፍ ብሎ ተዘነኦ ሆስፒታል አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251115579684
  • Websitehttps://etsugar.com/esig/
  • Deadline21 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Chemicals And Reagents

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ ጥቅል 1፡ Gosapax Comp 50 fw Amotrazin 50sc) Or Atramet Combi 500 FW Or Amertrazin 50sc or Sugar Cane Hoe 50 sc Active in gredent Ametryne +Atrazin ግዥ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ብሔራዊ  የግልፅ  ጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር  አግጨ /010/ኦከ- ስፋ -2/2017

 

  1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ ጥቅል 1 Gosapax Comp 50 fw Amotrazin 50sc) Or Atramet Combi 500 FW Or Amertrazin 50sc or Sugar Cane Hoe 50 sc Active in gredent Ametryne +Atrazin ግዥ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
  2. ጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒአ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ 90 ቀን የባንከ ዋስትና /BID BOND/ በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ምዝገባ የምስከር ወረቀት ተጫራቾች በመንግስት ግዥ የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር /Supplier List/ ውስጥ መካተታቸውን የሚያረጋግጥ የምስ ወረቀት እና በተጨማሪ የበጀት ዓመቱን ክሊራንስ ምስ ወረቀት ማቅረብ አለባቸው::
  3. ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀን ውሎ በአስራ ስድስተኛው ቀን ይከፈታል፡፡ የጨረታውን ፈቻ ክክለኛ ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ በግልጽ ተቀምጧል፡፡ ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፡
  4. ብቁ ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በእያንዳንዱ ሎቶች በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ዓርብ ከሰዓት በፊት 200-600 ከሰዓት በኃላ 700-1030 እና ቅዳሜ ከሰዓት በፊት 200-600) ቀጥሎ በተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መግባት ይችላሉ።
  5. የጨረታው ሰነድ የሚሸጥበት ለውድድር የቀረበ ሰነድ የሚገባበት የሚከፈትበት አድራሻ ቀጥሎ በተመለከተው ነው::
    1. አሞ ኩራዝ ቁጥር -2 ስኳር ፋብሪካ አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ቢሮ - ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ 300 ሜትር ከፍ ብሎ ተነኣ ሆስፒታል አጠገብ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ግቢ ውስጥ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር :-09-17-82-65-84/09-40-20-94-64 ወይም 09-38-30-91-60

አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ

  1. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ጥቅል ዕቃዎች ላይ የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ብር ለእያንዳንዱ ጥቅል 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሠከረለት 90 ቀን ሲፒኦ (CPO) ወይም በቅድመ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና /BID BOND/ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
  2. የእቃዎች ርክከብ የሚፈጸመው አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ቢሮ መጋዘን ነው ፡፡
  3. ጨረታው ጸንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ 60 ቀናት ነው፡፡
  4. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጸንቶ የመቆያ ጊዜ የጨረታው ዋጋ ጸንቶ ከሚቆይበት የመጨረሻ ቀን በኋላ 28 ቀናት ነው፡፡
  5. ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ                                                 አዲስ አበባ ግዥ ማስተባበሪያ ቢሮ

ኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ                                        0917826584/0938309160

       Tel 0940209464                                                                        አዲስ አበባ

        ሀይል ውሃ

 

Save Tender