Tender Detail

Tender Details

  • Company Nefas Silk Polytechnic College (የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ)
  • Address ጎተራ ኦይል ሊቢያ ዴፖ አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114-70-70-78
  • Website
  • Deadline20 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Materials

ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጨረታ ቁጥር 3/2017 ዓ.ም ለስልጠና እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ግዥ ለመፈጽም ለ2017 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጨረታ ቁጥር 3/2017 . ለስልጠና እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ግዥ ለመፈጽም 2017 በጀት ዓመት 3 ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ፡-

ሎት                                                    የግዥ

1. የእስቴሽነሪ እቃዎች -                የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

2. የደንብ ልብስ -                       የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

3. የፅዳት እቃዎች -                     የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5.000.00 (አምስት ሺህ ብር)

4. የኤሌክትሪሲቲና ኤሌትሮኒ እቃዎች፡- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

5. የአውቶሞቲቪ እቃዎች -                    የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

6. ለማኑፋክቸሪንግ ዕቃዎች -                 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

7. የጥገና እቃዎች -                     የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

8. የእስፖርት እቃዎች -                         የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

9. የሆቴልና ቱሪዝም እቃዎች፡-              የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

10. ICT እቃዎች -                    የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

11. የቴክስታይል፣ ጋርመንትና ሌዘር እቃዎች - የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

12. ICT መሰረተ ልማት ማስፋፊያ እቃዎች - የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

13. የመኪና እቃዎች -                           የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.0̃0 (አምስት ሺህ ብር)

14. የፈርኒቸር እቃዎች -                        የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

15. የኮንስትራክሽን እቃዎች -                የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

ከላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ፡-

  1. ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  2. ተጫራቾች በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መኖራቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  3. ተጫራቾች የግብር ከፋይ ቁጥር (Vat) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  4. ጨረታው 11ኛው የሥራ ቀን ጠዋት 400 ሰዓት ታሽጎ በዛው ቀን 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡ የመክፈቻው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  5. ተጫራቾች ከላይ የተዘረዘሩትን የግዥ ዓይነት (ሎቶች) ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በባንክ የተመሰከረለት የክፍያ ትዕዛዝ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ጋራንቲ Nifas Silk poly Technic Collage (ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በሚል በማሰራት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሎት በመፈል የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ መውሰድ ይችላል፡፡
  7. ተጫራቾች በገዙት ጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒውን እና ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ ለመ//// ቢሮ ቁጥር 101 ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ጨረታ ሰነድ ላይ የድርጅቱን ሕጋዊ ማህተም እና ፊርማ አድርጎ የማያቀርብ ማንኛውም ተጫራች ከጨረታው ውጪ ይሆናል፡፡
  9. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ለተጠየቀባቸው ዕቃዎች ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታ ከተከፈተ በኋላ ናሙና ማቅረብ አይቻልም፡፡ ናሙና ለተጠየቀባቸው ዕቃዎች ናሙና ያላቀረበ ተወዳዳሪ/ ተጫራች ከውድድር ውጪ ይሆናል።
  10. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ኮገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ አዲስ አበባ ጎተራ ይል ሊቢያ ዴፖ አጠገብ

ስልክ ቁጥር - 0114-70-70-78

 

የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

 

Save Tender