Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Athletics federation (የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን)
  • Address ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕንጻ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-47-97-94
  • Websitehttps://eaf.org.et/
  • Deadline21 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Camera

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በተፃፈልን ደብዳቤ መሠረት የፌዴሬሽኑ ህንፃ በሚገኝበት አካባቢ ከወንጀል ለመከላከል ይረዳ ዘንድ የውጪ የደህንነት ካሜራ መግጠም ስለፈለገ በቀረበው Specification መሠረት በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

በድጋሚ  የወጣ  የደህንነት  ካሜራ

ግዥ  ግልፅ  የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከየካ /ከተማ ፖሊስ መምሪያ በተፃፈልን ደብዳቤ መሠረት የፌዴሬሽኑ ህንፃ በሚገኝበት አካባቢ ከወንጀል ለመከላከል ይረዳ ዘንድ የውጪ የደህንነት ካሜራ መግጠም ስለፈለገ በቀረበው Specification መሠረት በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት :-

  1. በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የታደስ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የቲን እና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ::
  2. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከረታ ሰነድ ጋር የሚያቀርቡትን ዕቃ የጠቅላላ ዋጋውን ቫትን ጨምሮ 2% አያይዘው የማቅረብ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውንና ኮፒውን በታሽ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በፌደሬሽኑ ቢሮ ቁጥር 5 ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል
  4. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስረኛው ቀን 400 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ታሽጎ በዚያ ዕለት 4:30 ሰዓት በፌዴራሽ ቢሮ ቁጥር 5 (መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ (Specification) ከቢሮ ቁጥር 2 ውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፋቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መሥሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

አድራሻ :-  ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕንፃ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6

ለበለጠ መረጃ ፡- 0116-47-97-94/ 0116-47-95-78 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ፋክስ :- 0116-45-08-79 .. 13336

 

የኢትዮጵያ  አትሌቲክስ  ፌዴሬሽን

 

Save Tender