ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘረውን Galvanized pipe 6' and Flange 6'' በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘረውን Galvanized pipe 6' and Flange 6'' በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ/ቁ |
የእቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
Galvanized pipe 6” or (152.4mm) |
በቁጥር |
180 |
|
2 |
Flange 6” or (152.4mm) |
በቁጥር |
360 |
በመሆኑም ተጫራቾች፡-
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን እቃ የአንዱን ዋጋ ከቫት በፊት በመሙላት በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 3ኛ ፎቅ ኢ.እ. ስልክ፡ +251114-42-19-28/0930-30-41-10 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 0935-98-50- 83/0946-43-93 94 ግዢ ክፍል ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ጥር 15/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ተዘግቶ ጥር 19/2017 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ ኢማ ከጠዋቱ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.አ. 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡
- የጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡ አሸናፊ የሆነ ተጫራች ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ ለገዢው ዕቃዎቹን ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ.
