የምስራቅ ባሌ ዞን ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች ለምግብ አቅርቦት የሚውል የበሰለ ማግብ ወይም በጥሬ እህል ለ2017 ዓ.ም በጀት ለሁለተኛ ዙር ከየካቲት 1/2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ/ም ለ 5 (አምስት) ወር በሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የምስራቅ ባሌ ዞን ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች ለምግብ አቅርቦት የሚውል የበሰለ ማግብ ወይም በጥሬ እህል ለ2017 ዓ.ም በጀት ለሁለተኛ ዙር ከየካቲት 1/2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ/ም ለ 5 (አምስት) ወር በሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት ማንኛውም በጨረታ ውል መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ፤
- የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ወይም ቢሮ የዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና አግባብነት ያለው 2016 የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው መሆን ይጠበቅባቸዋል።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN) የተመዘገቡ ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT) ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው።
- የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 30 (ሰላሳ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከዞኑ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶችን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በዞን ማረሚያ ቤት አስ/ፅ/ቤት ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከመቶ ሁለት ፐርሰንት (2%) በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (CPO) እና የምግብ እህል ናሙና ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው።
- በጥቃቅን እና አነስተኛ ንግድ ተደራጅቶ የበሰለ ምግብ ለማቅረብ የሚቀርቡ ማህበራ ቅድሚያ ይሰጣቸዋል። ይህ ካልተገኘ በጥሬ እህል እናወዳድራለን።
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀን ክፍት ሆኖ በ16ኛው በስራ ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ሰነዳቸውን ያስገቡበት ሳጥን ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት በዞኑ ማረሚያ ቤት አስ/ፅ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም የህግ ታራሚ ኮሚቴዎች እና የማረሚያ ቤቱ ጨረታ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት ይከፈታል።
- የዞኑ ማረሚያ ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በማረሚያ ቤቱ ውስጥ በተዘጋጀ ማብሰያ ቤት ውስጥ ምግብ አብስሎ መቅረብ የሚችል። ተጫራቾች የፋይናንሺያል እና ቴክኒካል ሰነዶችን ይዘው ሲቀርቡ ኦርጅናል ሰነድ እና ኮፒ ሰነዱ ለየብቻ በፖስታ አሽጎ ማቅረብ አለበት።
- ተጫራቾች ሰነዶችን ይዘው ሲቀርቡ ኦርጅናል ሰነድ እና ኮፒ ሰነድ ለየብቻ በፖስታ አሽገው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
|
ተ.ቁ |
የዞን ማረሚያ ቤት |
የሚገኙበት ከተማ |
|
1 |
የምስራቅ ባሌ ዞን ማረሚያ ቤት |
ጊንር |
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 091 164 5276 /091 180 3891 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።
በኦሮሚያ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን የምስራቅ ባሌ ዞን ማረሚያ ቤት አስ/ፅ/ቤት
