Tender Detail

Tender Details

  • Company የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
  • Address መቐለ : ትግራይ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline04 Mar 2025, 9:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories

በአፈ/ተከሳሽ - ተክለብርሃን አምባዬ ሃላ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር በአፈ/ተከሳሾች ተክለብርሃን አምባዬ የሚታወቁ ንብረቶች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሸጥ ፍርድ ቤቱ አዟል ሆኖም በጨረታው ላይ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።


 

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

በአፈ/ከሳሽ - እነ መቐለ ዩኒቨርስቲ 10 ሠዎች

በአፈ/ተከሳሽ - ተክለብርሃን አምባዬ ሃላ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር በአፈ/ተከሳሾች ተክለብርሃን አምባዬ የሚታወቁ ንብረቶች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሸጥ ስለታዘዘ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መነሻ ግምት ፡-

  1. አንድ ክሬቸር ከነ ሙሉ አክሰሰሪው ግምት ብር 7,000,000(ሰባት ሚልዮን ብር)
  2. አንድ ታወር ክሬን ከነ ሙሉ አክሰሰሪው ግምቱ 3,000,000(ሦስት ሚልዮን ብር)
  3. አንድ ዳምፐር ግምቱ 500,000 (አምስት መቶ ሺህ ብር)
  4. ሁለት ስፖንዳ የሌላቸው ማርቼዲስ መኪና እያንዳንዳቸው ግምት ብር 400,000 (አራት መቶ ሺህ ብር)
  5. አንድ ኤሮትራከር ግምቷ ብር 1,000,000 (አንድ ሚልዮን ብር)
  6. አንድ ኮንክሪት ፓምፕ 2015 ቻይና ኮድ 3-81593 ኢት ግምቷ ብር 18,000,000 (አሥራ ስምንት ሚልዮን ብር)

እነዚህ የተዘረዘሩት ንብረቶች በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሸጡ ስለታዘዘ መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ንብረቱን በሚገኝበት በመቐለ ከተማ ዓይደር /ከተማ ቀበሌ ማርያም ደሐን ቀጠና 18 ሃይለ አስገደ ፋብሪካ ሆኖ ቀን 25/06/2017 / ከጠዋቱ 300 እስከ ረፋዱ 500 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ቀርባችሁ እንድትጫረቱ፤ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ውጤት ደግሞ ቀን 25/6/2017 / 900 ከሰዓት በኋላ ይቀርባል ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ያሸነፈ ወዲያውኑ 25% ገቢ ያደርጋል የቀረውን ደግሞ 15 ቀን ውስጥ ገቢ የሚያደርግ መሆኑን ይታወቅ ሲል የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መቐለ በተሰየመው ፍትሐብሔር ችሎት አዟል።

 

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት

 

Save Tender