Tender Detail

Tender Details

  • Company የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ
  • Address አሶሳ ፡ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 057 775 2144
  • Website
  • Deadline19 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Chemicals And Reagents

የቤ/ጉ/ከ/መ/ግብርና ቢሮ የአሶሳ የአፈር ምርመራ ላብራቶሪ ማዕከል የውሃ መሳቢያ ፓምፕ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ ቁጥር 13/2017ዓ.ም–ሎት-01 የላብራቶሪ ኬሚካሎች፣ ሪኤጀንቶች እና የላብራቶሪ መሳሪያዎች ግዥ የጨረታ ቁጥር 14/207ዓ.ም--ሎት-02 የተለያዩ የላብራቶሪ አላቂ መገልገያ ኬሚካሎች፣ ሪኤጀንቶች እና ቁሳቁሶች ግዥ የጨረታ ቁጥር15/2017ዓ/ም-ሎት-03 የኤሌከትሮኒከስ ዕቃን ግዥ በዘላቂ የልማት ግቦች (SDG) በጀት ጨረታ ቁጥር 16/2017ዓ/ም—ሎት-04 ግዥ ለመፈፀም የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ለ2017ዓ.ም በዘርፉ የታደሠ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ ለ2017ዓ/ም የታደሰ የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት በሀገር ውስጥ ገቢዎች የጨረታ ተሳታፊነት የድጋፍ ደብዳቤ፣ የታደሠ የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ያላቸውን ተወዳዳሪዎች በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የቤ////ግብርና ቢሮ የአሶሳ የአፈር ምርመራ ላብራቶሪ ማዕከል የውሃ መሳቢያ ፓምፕ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ ቁጥር 13/2017 .ም – ሎት-01 የላብራቶሪ ኬሚካሎች፣ ሪኤጀንቶች እና የላብራቶሪ መሳሪያዎች ግዥ የጨረታ ቁጥር 14/207.--ሎት-02 የተለያዩ የላብራቶሪ አላቂ መገልገያ ኬሚካሎች፣ ሪኤጀንቶች እና ቁሳቁሶች ግዥ የጨረታ ቁጥር15/2017/-ሎት-03 የኤሌከትሮኒክስ ዕቃን ግዥ በዘላቂ የልማት ግቦች (SDG) በጀት ጨረታ ቁጥር 16/2017/ሎት-04 ግዥ ለመፈፀም የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ 2017. በዘርፉ የታደሠ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ 2017/ የታደሰ የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት በሀገር ውስጥ ገቢዎች የጨረታ ተሳታፊነት የድጋፍ ደብዳቤ፣ የታደሠ የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ያላቸውን ተወዳዳሪዎች በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ድርጅታችን

  1. ዝርዝር ጨረታውን የያዘ ሠነድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል አሶሳ በቤ////ግብርና ቢሮ በግዥ/ንብ/አስ/ዳይሬከቶሬት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. የጨረታ ማስከበሪያ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. አሸናፊ ድርጅት የውል ስምምነት ሲፈርም ለውል ማስከበሪያ ካሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10% ያስይዛል።
  4. በጨረታው ያልተመረጡ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበረያ የጨረታ አሸናፊ እንደታወቀ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት የጨረታ ሠነዱን በመግዛት እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው የሚዘጋው 16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ሆኖ ነገር ግን ቅዳሜ፣ እሁድ እና የህዝብ በዓል ቀን ላይ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘጋል፡፡
  7. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አሶሳ በሚገኘው በቤ////ግብርና ቢሮ በግዥ ንብ/አስ/ዳይሬከቶሬት ይሆናል።
  8. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ለበለጠ መረጃ-0577752144 ስሶሳ ደውሱ መጠየቅ ደቻላል፡፡

 

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ

 

Save Tender