Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የየካ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት
  • Address መገናኛ ከ22 ታክሲ መያዣ ዝቅ ብሎ አማረ አብርሃምና ቤተሰቦቹ ህንፃ 5ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 502፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 668 42 07
  • Website
  • Deadline17 Feb 2025, 4:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የየካ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በመደበኛ ግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር 002/2017 ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች መስፈርቱን ከሚያሟሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል::


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የየካ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች //ቤት በመደበኛ ግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር 002/2017 ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች መስፈርቱን ከሚያሟሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል::

ሎት 1 - አላቂ የቢሮ እቃዎች ግዥ

ሎት 2 - የጽዳት ዕቃዎች ግዥ

ሎት 3 - የአይቲ እና ኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ፣

ሎት 4 - የተሽከርካሪ ጐማ ግዥ

ሎት 5 - የፕሪንተር ፎቶ ኮፒና ተዛማጅ እቃዎች ጥገና እና ሰርቪስ

ሎት 6 - የፕሪንተር ፎቶ ኮፒና ተዛማጅ እቃዎች የመለዋወጫ እቃዎች ግዥ

ሎት 7 - የጀነሬተርና ኢንስታሌሽንና ለኢንስታሌሽኑ የሚያስፈልጉ እቃዎች ጨምሮ ከነእጅ ዋጋው

ሎት 8 - የፈርኒቸር ግዥ

ሎት 9 - የፈርኒቸር /የተሽከርካሪ ወንበሮች ጠረጴዛ እና ላተራል፣ ጠረጴዛ እና ተዛማች እቃዎች/ የመለዋወጫ እቃዎች ግዥና ጥገና

ሎት 10 - የታሸገ ውሃ

ሎት 11 - የሰነፍ ቆሎ /አቾሎኒ እና ሽንብራ ድብልቅ) ግዥ

ሎት 12 የፓርቲሽን ስራ

በመሆኑም፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. ተጫራቾች በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝርና በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ እንዲሁም 2017 . በጨረታ መሳተፍ የሚችሉ ለመሆናቸው ከሚመለከተው ግብር ሰብሳቢ /ቤት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና በዳግም ምዝገባ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ በጨረታ ሰነዱ ላይ በየሎቶቹ ለጨረታ ማስከበሪያ የተቀመጠውን ገንዘብ መጠን በመመልከት በምትወዳደሩበት ሎት የተቀመጠውን ገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO - በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የየካ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች // ቤት ስም በማስያዝ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባችሁ።
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱባቸውን እቃዎች ዓይነት ለመለየት የሚያስችል የእቃዎች ስፔስፍኬሽን ከጨረታ ሰነድ ጋር ተያይዞ ቢቀርብ ይመረጣል፣
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ታክስን ያካተተ መሆን አለበት፣
  6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ሰነድ በአንድ ኤንቨሎፕ ሲሆን ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ኦርጂናልና ኮፒው በዝርዝር ተሞልቶ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ቢሮ 502 ሳጥኑ ውስጥ ማስገባት አለባችሁ፡፡
  7. የጨረታው ሳጥን ማስታወቂያ በወጣ 10ኛው ቀን ከቀኑ 4:00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 5 ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 502 ይከፈታል፣
  8. የተጠቀሰው ቀን በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፣
  9. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ክፍያ በመፈፀም የጨረታ ሰነዱን 5 ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 502 መውሰድ ይችላሉ
  10. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች //ቤቱ መጋዘን ወይም ስቶር ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት
  11. ቅርንጫፍ //ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣

 

አድራሻ :- መገናኛ 22 ታከሲ መያዣ ዝቅ ብሎ አማረ አብርሃምና ቤተሰቦቹ ህንፃ 5 ፎቅ የቢሮ ቁጥር 502 ነው :: ለማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ የስልክ ቁጥር 011 668 41 08 ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡

 

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የየካ /ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች //ቤት

 

Save Tender