Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሥነ-ምግባርና ፀረ- ሙስና ኮሚሽን
  • Address ሐዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462127634
  • Website
  • Deadline01 Mar 2025, 9:30 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ለ2017 በጀት ዓመት የአላቂ እና የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች እና የህትመት ውጤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን 2017 በጀት ዓመት

  • የአላቂ እና የፅዳት ዕቃዎች
  • ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
  • የፈርኒቸር ዕቃዎች
  • የህትመት ውጤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት ፡-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣የ2017 . የግብር ግዴታቸውን የተወጡ፣ የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው ለሥራው በቂ ልምድና አቅም ያላቸው እና በጨረታ ለመሳተፍ የሚችሉበት የጊዜ ገደብ የሚገልጽ ከሚመለከተው አካል የተሰጠ ማስረጃ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. ተጫራቾች ለግዥ የተዘጋጀውን ሠነድ ለያንዳንዱ የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሳ/ በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ዘውትር በሥራ ሰዓት ከሲዳማ ///ሥነ መግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ቢሮ ቁጥር 019 በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች በጨረታ ከሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ 2% የጨረታ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ጨረታ ሠነድ ጋር በማሸግ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ዘውትር በሥራ ሰዓት በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ የጨረታ ዶክመንታቸውን ኦርጅናል እና ኮፒ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  5. የጨረታ ሣጥኑ የሚታሽገው 16ኛው የሥራ ቀን 330 ሰዓት ታሽጐ በእለቱ 430 ሰዓት ይከፈታል። 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ አከፋፈልት ሥርዓቱን አያስተጓጉልም፡፡
  6. ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው።

 

ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግም፡- የሲዳማ ብሔራዊ ክልል ///ኮሚሽን

ስልክ ቁጥር፡-046 212 7634 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሥነ-ምግባርና ፀረ- ሙስና ኮሚሽን

 

Save Tender