Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
  • Address ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 025111-13-13
  • Website
  • Deadline03 Mar 2025, 10:30 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ያገለገሉ የአስፋልት በርሜሎች በተቀመጠላቸው መነሻ ዋጋ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

የግልፅ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪ ያገለገሉ የአስፋልት በርሜሎች በተቀመጠላቸው መነሻ ዋጋ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰአት የማይመለስ 300.00 (ሦስት መቶ) ብር በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪ በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ሂሳብ ቁጥር 1000322267979 ገቢ በማድረግ ድሬዳዋ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ቢሮ ግዥ ፍል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ስለሆነም ከታች የተዘረዘሩትን መሥፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል፡፡

በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት የምስ ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡

የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000.00 (አስር ሺህ) ብር በባንክ ሲፒኦ ወይም ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች አስፈላጊውን ሁሉ አሟልተው ንብረቱን 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ የማንሣት ግዴታ አለባቸው

ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ቀናት አየር ላይ ውሎ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 430 ሰአት ይዘጋል በዚሁ እለትም ከቀኑ 500 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ድሬዳዋ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ቢሮ ግዥ ፍል ይከፈታል፡፡

የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ - ዲስትሪ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡

ስልክ ቁጥር ፡- 025111-13-13/0927636126/0919008017

 

 

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት

 

Save Tender