Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address በስልጤ ዞን ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046 882 0005
  • Website
  • Deadline03 Mar 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Pumps, Motors And Compressors

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ውሃ ማእድንና ኢነርጂ መምሪያ ፓምፕና ሞተር ከነሙሉ አክሰሰሪው እና የውሃ ቱቦ ከነመገጣጠሚያው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ውሃ ማእድንና ኢነርጂ መምሪያ ፓምፕና ሞተር ከነሙሉ አክሰሰሪው እና የውሃ ቱቦ ከነመገጣጠሚያው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የዘመኑን የታደ የንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ

  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል
  • የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  • የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  • የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20000 /ሃያ ሺህ/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በባን ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች ሰነዱን ከስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በመቅረብ ሰነዱን ብር አንድ መቶ በመፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጂናልና 1 ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሽገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ 15ኛው ቀን 800 ሰዓት ታሽጎ 830 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 15ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት ጨረታውን ከመከፈት እያስቀረውም።

መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0467710586/082/083

 

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

ወራቤ

 

Save Tender