Tender Detail

Tender Details

  • Company National Alcohol and Liquor Factory (ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ)
  • Address መካኒሳ ዋናው መስሪያ ቤት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0711460279
  • Websitehttps://www.nalf.com.et/
  • Deadline28 Mar 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories

ድርጅታችን በመከኒሳ ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ከሚገኙት የሞላሰስ ማከማቻ ታንከር ኢፖክስ ቅብ (Epoxy Painting) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 040/2017 .

 

ድርጅታችን በመኒሳ ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ከሚገኙት የሞላሰስ ማከማቻ ታንከር ኢፖ ቅብ (Epoxy Painting) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ተጫራቾች ፡-

  1. የታደሰ ፍቃድና የዘመኑ ግብር ለመፈላችሁ መረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል፤
  2. የማይመለስ ቫትን አካቶ በብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሠነዱን መከኒሳ በሚገኘው ዋናው /ቤት ገንዘብ ቤት ቢሮ ቁጥር 004 በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤
  3. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን ቴከኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ ኦሪጅናል እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ለጨረታ ዋስትና የሚሆን የሚያቀርቡትን አጠቃላይ ዋጋ 2% በሲፒኦ ለብቻው በኤንቨሎፕ በማሸግ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፤
  5. ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ሠነዶች መጋቢት 19 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት መከኒሳ በሚገኘው ዋናው /ቤት ግዥ ቢሮ ቁጥር 503 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 415 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤
  6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

... 3516 ስልክ ቁጥር 011 369 0563 ፋክስ 011 5 513299

 

ብሔራዊ ኮልና አረቄ ፋብሪካ

 

Save Tender