Tender Detail

Tender Details

  • Company National Alcohol and Liquor Factory (ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ)
  • Address መካኒሳ ዋናው መስሪያ ቤት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0711460279
  • Websitehttps://www.nalf.com.et/
  • Deadline17 Mar 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories

ድርጅታችን በአቃቂ ክፍለ ከተማ የሚገኘውን የድርጅቱን የቫሊቦል መጫወቻ ሜዳ ኢፖክሲ ንጣፍ በጨረታ አወዳድሮ ለማስነጠፍ ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 039/2017 .

 

ድርጅታችን በአቃቂ ፍለ ከተማ የሚገኘውን የድርጅቱን የቫሊቦል መጫወቻ ሜዳ ኢፖ ንጣፍ በጨረታ አወዳድሮ ለማስነጠፍ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች -

  1. የታደሰ ንግድ ፍቃድና የዘመኑን ግብር ለመፈላችሁ መረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል፤
  2. ቫትን አካቶ የማይመለስ ብር 115.00 /አንድ መቶ አስራ አምስት/ በመክፈል ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሠነዱን መካኒሳ በሚገኘው ዋናው /ቤት ገንዘብ ቤት ቢሮ ቁጥር 004 በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤
  3. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን ቴከኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድኦሪጅናልእናፎቶ ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 2 በመቶ በሲፒኦ ለብቻው በኤንቨሎፕ በማሸግ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፤
  5. ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ሠነዶች እስከ መጋቢት 18 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት መካኒሳ በሚገኘው ዋናው /ቤት ግዥ ቢሮ ቁጥር 503 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 415 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ስልክ: 011 369 0563 ፋክስ: 011 5 513299

 

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ

 

Save Tender