Tender Detail

Tender Details

  • Company በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ገላን ኮንደሚንየም ፓስ እስቴሽን ወረድ ብሎዳዊት ህንፃ, Phone: 0900046299
  • Website
  • Deadline10 Mar 2025, 5:30 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Materials

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 ፋይናንስ ጽ/ቤት በጨረታ ቁጥር02/2017 መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል።


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 ፋይናንስ /ቤት በጨረታ ቁጥር02/2017 መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል።

  • ሎት 1. የደንብ ልብሶች
  • ሎት 2. የጽዳት እቃዎች
  • ሎት 3. አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች

በዚህም መሰረት መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራችከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርበታል።

  1. በዘርፋ የተሰማራችሁ ተጫራቾች የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ ንግድስራ ፍቃድ፤ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስከፍያ ሰርተፍኬት፤ የቲን መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ኮፒ ከዋጋማቅረቢያ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል።
  2. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት 230 ሰዓት-1130 በአቃቂ ቃሊቲ /ከተማ በወረዳ 12 ፋይናንስ /ቤት 3 ፎቅላይ ቢሮ ቁጥር 3-03 የጨረታ ሰነድ መግዛት ይቻላል።
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ከሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ 2% (ሁለትፐርሰንት) በባንክ የተመሰከረለት ቼክ /ሲፒኦማስያዝ አለባቸው።እንዲሁም የጨረታ አሸናፊ መሆናቸው ሲታወቅ 10% የውለታማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒናዋናውን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ቀን ድረስ ባሉትየስራ ቀናት በቢሮው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባትይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዕቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊትማቅረብ ግዴታ ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው 10ኛው ቀን ከቀኑ 11 30 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይምህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት 11ኛውቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ይከፈታል።
  7. ተጫራቾች አሸናፊ መሆናቸው እንደተገለጸላቸው በሰባት /7/ ቀናትውስጥ ቀርቦ ውል መፈጸም እና ውለታ ከፈጸመበት እለት አንስቶበአምስት/5/ቀናት ውስጥ እቃዎችን በሙሉ ማስረከብይኖርባቸዋል።
  8. በዚህ ጨረታ መመሪያ ያልተካተቱ ሌሎች ሁኔታዎች በሀገሪቱ ህግናደንብ እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእቃ ግዥአፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 3/2002 መሰረት የሚታይ ይሆናል።

መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡አቃቂ ቃሊቲ ገላን ኮንደሚንየም ፓስ እስቴሽን ወረድ ብሎዳዊት ህንፃ

ለተጨማሪ መረጃ፡በስልክ ቁጥር 09 00 04 62 99/ 09 10 88 71 22 በመደወል ማግኘት ይቻላል።

 

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 ፋይናንስ /ቤት

 

Save Tender