Tender Detail

Tender Details

  • Company የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ፒያሳ ገዳም ሰፈር ከጊዮርጊስ ጀርባ ወደ ዳክስን መሄጃ ወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-266384
  • Website
  • Deadline13 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-04-13 00:00:00
  • Categories

የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት የሚወገዱ ንብረቶች 1. ቁርጥራጭ ብረታብረት በkg የሚመዘን፤ 2. የብር ካዝና ብዛት 2 /ሁለት/፤ 3. የባንዲራ መስቀያ ብረት በkg የሚመዘን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


 

ልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 1/2017

 

የአራዳ /ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት 2017 በጀት አመት የሚወገዱ ንብረቶች 1. ቁርጥራጭ ብረታብረት kg የሚመዘን፤ 2. የብር ካዝና ብዛት 2 /ሁለት/ 3. የባንዲራ መስቀያ ብረት kg የሚመዘን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የምታሟሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

  1. ተጫራቾች በአቅራቢ ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን እና የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. የታደሰ የንግድ ፈቃድና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት ::
  5. የጨረታ ሰነዱ የመወዳደሪያ ዋጋ በሙሉ ታሽጎ ለጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታው ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለሰ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመፈል ከወረዳ 5 ፋይናንስ /ቤት የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  7. ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ 11ኛው ቀን 400 ሰዓት የሚታሽግ ሲሆን 430 ሰዓት ሳጥኑ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  8. የመወዳደሪያ ዋጋ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ወስጥ ማስገባት የምትችሉ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይሆናል ፡፡
  9. ተጫራቾች ዋጋቸውን በወሰዱት የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡ 1
  10. የጨረታ ዋስትና በሞሉት ዋጋ 2% ሲፒኦ ብቻ ሲሆን የምንቀበለው ቼከ አንቀበልም በተጨማሪም ተጫራቾች አሸናፊ ሆነው ሲቀርቡ አሸናፊ የሆኑበትን 10% ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  11. መስሪያቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ማሳሰቢያ፦ ተጫራቾች ለሚኖራቸው ጥያቄ መረጃ ለማግኘት ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 011266384 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

አድራሻ፡- ፒያሳ ገዳም ሰፈር ከጊዮርጊስ ጀርባ ወደ ስን መሄጃ ወረዳ 5 ፋይናንስ /ቤት 2 ፎቅ

 

የአራዳ /ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት

Save Tender