Tender Detail

Tender Details

  • Company የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ
  • Address የጃንሜዳ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት 17-06B : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118-95-98-10
  • Website
  • Deadline28 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-04-28 00:00:00
  • Categories Water Proofing Works

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 /17-06B/ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት Supply and apply Cementious water proofing ዝርዝር ስራውና መግለጫው በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/SC/137/2017

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 /17-06B/ህንፃ ግንባታ ፕሮጀ Supply and apply Cementious water proofing ዝርዝር ስራውና መግለጫው በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡-

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ የላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን የግብር መለያ ቁጥር እንዲሁም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የታደሰ ታክስ ክሊራንስ አቅራቢነት ሊስት የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ ብር 50,000.00 /ሀምሳ ሺህ ብር/ ሲሆን CPO ወይም በባንክ Bid Guarantee መሆን አለበት፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200.00 ብር /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ተከታታይ 15 የስራ ቀናት ጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሚያዚያ 20/2017 . ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው ሚያዚያ 20/2017 . ከቀኑ 830 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ ቢሮ ይከፈታል፡፡
  6. ፕሮጀከቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ፡- የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0118-95-98-10/0118121352

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርኘራይዝ የጃንሜዳ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ኘሮጀክት 17-06B

 

Save Tender