Tender Detail

Tender Details

  • Company Ries Engineering Share Company (ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ)
  • Address ደብረ ዘይት መንገድ (ሣሪስ አካባቢ)፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-4-42-11-33
  • Websitehttps://riesengineering.com/
  • Deadline18 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-04-19 00:00:00
  • Categories Machinery Spare Parts

ሪዬስ ኢንጅነሪንግ አ.ማ በጨረታ ሰነዱ ላይ ለተዘረዘሩት የተለያዩ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን አስመልክቶ ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

በጨረታ ሰነዱ ተዘረዘሩት የተያዩ የማሽነሪ

ዋወጫ ዕቃዎች አጠቃ መመሪያዎች እና ግዴታዎች

 

  1. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ደንበኞች የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት ከጠዋቱ 300 ሰዓት እስከ ቀኑ 1100 ሰዓት ድረስ የሚጫረቱበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማቅረብ በጨረታ ሰነድ ቅጽ ላይ በመሙላትና ለጨረታ ማስከበሪያም ያቀረቡትን ዋጋ 10% (አስር በመቶ) በሲፒኦ ብቻ በማስያዝ በድርጅቱ የመለዋወጫ ዕቃዎች ኦፕሬሽን ዲቪዥን ፍል ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  3. በዚህ የግዢ ጨረታ የሚቀርቡ ሰነዶች በሙሉ በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ ቋንቋ መጻፍ አለባቸው::
  4. ተጫራቾች ለመግዛት የወሰኑበትን ዋጋ ተጨማሪ እሴት ስን ሳይጨምር ለእያንዳንዱ መለዋወጫ ዕቃ መለያ ቁጥር በተናጥል መጥቀስ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመፈል ከድርጅቱ ገንዘብ ተቀባዮች ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ከተጠቀሰው በኋላ ዘግይተው የሚቀርቡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡
  8. ጨረታው ረታ ሰነዱን ማስገቢያ ጊዜ ከተዘጋበት ቀን ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የሰራተኞች በብ ውስጥ ይከፈታል፡፡
  9. የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው በማስታወቂያ ከተገለጸ ቀን አንስቶ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ የተጨማሪ ዕሴት ታክስን ጨምሮ ክፍያ መፈጸም ይኖርባቸዋል፡፡
  10. በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ፍያ ፈጽመው ያሸነፉበትን ዕቃዎች የማያነሱ ከሆነ በእቃዎቹ ላይ ለሚደርሰው ጉዳት ድርጅቱ ተጠያቂ አይሆንም።
  11. የጨረታ ተሸናፊዎች ዝርዝር በማስታወቂያ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ለጨረታው ያስያዙት ... ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
  12. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስል ቁጥር፡- 011-4-42-11-33/09-29-16-90-44

 

ሪዬስ ኢንጅነሪንግ .

 

Save Tender