Tender Detail

Tender Details

  • Company Hibir Construction Corporation (ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን)
  • Address ባህር ዳር ከተማ አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ፊት ለፊት ዋና መ/ቤት ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 058-320-35-76
  • Websitehttps://arwe.et/
  • Deadline07 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-05-07 00:00:00
  • Categories Laboratory Equipment And Chemicals

ኮርፖሬሽናችን ውል ወስዶ ለሚገነባው ለጋሽና ብልባላ-ሰቆጣ አስፓልት መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የላብራቶሪ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኅኮኮ 17/2017

 

ኮርሬሽናችን ውል ወስዶ ለሚገነባው ለጋሽና ብልባላ-ሰቆጣ አስፓልት መንገድ ፕሮጀ አገልግሎት የሚውል የላብራቶሪ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

.

የእቃው አይነት

ምርመራ

1

የላብራቶሪ እቃዎች ግዥ

መጠኑ ጨረታ ሰነዱ ላይ ተገልጿል

 

ስለዚህ ከዚህ በታች የተገለፁትን የጨረታ መወዳደሪያ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ማንኛውም አቅራቢ ድርጅት በጨረታው መወዳደር ይችላል፡፡

  1. በዘርፍ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የተ.. ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸው፣ የምዝገባ የምስ ወረቀት ያላቸው እንዲሁም በዘርፉ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ እና ግብር ግዴታቸውን ስለመወጣታቸው የሚገልፅ የግብር ሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል በድርጅታችን ስምኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፓሬሽን" (Hibir construction corporation) በሚል 190 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ .. ወይም ያለቅድመ ሁኔታ እንደተጠየቀ የሚከፈል ባን ጋራንቲ የተ.. ታክስን ጨምሮ 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው::
  3. ኮርፓሬሽናችን አሸናፊውን ተጫራች ድርጅት በሚመርጥበት ጊዜ የሚገዛውን መጠን እንደ አስፈላጊነቱ እስከ 50% ሊቀንስ ወይም ሊጨምር ይችላል፡፡
  4. ተወዳዳሪ ድርጅቶች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ቴክኒካል ሰነድ ቅጂና ዋና እና ፋይናንሻል ሰነድ ቅጂ እና ዋና ለየብቻ በፖስታ በማዘጋጀት እና የጨረታ ማስከበሪያውን በአንድ ፖስታ ለብቻ በማድረግ በአንድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 20 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ባህር ዳር ከተማ ከሚገኘው ዋና /ቤታችን ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፓሬሽን (Hibir construction corporation) ዋናው /ቤት አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ፊት ለፊት ግዥ ቢሮ በመቅረብ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
  5. ጨረታው 20ኛው ቀን 400 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ይከፈታል፡፡ ነገር ግን የመፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ሰነዱን መሸጫ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ኀበር ኮንስትራክሽን ኮርፓሬሽን ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ኮርፓሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-320-35-76 መደወል ይችላሉ፡፡

 

ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርሬሽን

 

Save Tender