Tender Detail

Tender Details

  • Company Semera Customs Branch Office (ሰመራ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)
  • Address ሰመራ ፡ አፋር ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 033 366 2302
  • Websitehttp://www.ecc.gov.et/
  • Deadline28 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-04-28 00:00:00
  • Categories Food And Beverage

የሰመራ ጉምሩክ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጸ የተለያዩ የተተወና የተወረሱ ዕቃዎችን በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ. /12/2017 ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሰመራ ጉምሩክ ጉምሩክ ቅርንጫፍ /ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጸ የተለያዩ የተተወና የተወረሱ ዕቃዎችን በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ .. /12/2017 ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።

 

.

ዘርፍ

የጨረታው ዓይነት

እቃው ያለበት ቦታ

1

ምግብ ነክ ዕቃዎች (food flavor እና food) aroma

ሐራጅ ጨረታ

በሰመራ ጉምሩክ //ቤት ደረቅ ወደብ ውርስ ዕቃ መጋዘን

 

በመሆኑም ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለመጫረት የሚፈልጉና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፦

  1. በጨረታው ሽያጭ ስርዓት ለመወዳደር የሚፈልግ ተጫራች በዘርፉ የጸና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ስብሳቢ መስሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ ክሊራንስ) ማቅረብ ያለበት ሊሆን የሚወዳደሩበት የጨረታ ዓይነትመነሻ መሸጫ ዋጋው ከብር 500 በታች የሆነ ማንኛውም እቃ ለመግዛት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማስረጃ ማቅረብ አያስፈልገውም፡፡ ለሐራጅ ጨረታ ከላይ የተጠየቁትን መረጃዎች በጨረታ መክፈቻው ቀንና ሰዓት ማቅረብ ይኖርበታል፤
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ እና ቅዳሜ ጠዋት 100-500 ሰዓት የማይመለስ ብር 100:00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል በቅርንጫፍ /ቤቱ በመግኘት ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ሰመራ ጉምሩክ //ቤት ውርስ መጋዘን አስተዳደር የስራ ሂደት 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 30 በመምጣት መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  3. ተጫራቾች በሐራጅ ጨረታ ለሚወዳደሩባቸው ለምግብ ነክ እቃዎች 500,000 (አምስት መቶ ) ለጨረታ ዋስትና (CPO) በቅ//ቤቱ ስም ETHIOPIAN CUSTOMS COMMSSON SEMERA BRANCH OFFICE በሚል በባንክ አሰርተው ማስያዝ የሚጠበቅባቸው ሲሆን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሰመራ እና ከሎጊያ ቅርንጫፎች መዘጋጀት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች በሚከተለው የጨረታ የጊዜ ሰሌዳ (ስኬጁል) መሠረት መጫረት ይችላሉ፡፡

 

.

 

የቅ//ቤቱ ስም

 

የጨረታው አይነት

 

የንብረት መመልከቻ ቀን የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ

የጨረታው መዝጊያ እና መክፈቻ ቀንና ሰዓት

 

1

 

ሰመራ ///ቤት

ግልጽ ጨረታ

 

እስከ 18/08/2017

 

20/08/2017 / 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 3:45 ሰዓት ይከፈታል

2

 

ሰመራ /// ቤት

ሐራጅ ጨረታ

 

እስከ 18/08/2017

 

20/08/2017 / 400 ሰዓት ይከፈታል

 

  1. የጨረታው መከፈቻ ቦታ፡- በሰመራ ///ቤት የሚካሄድ ሲሆን ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል፡፡
  2. ተጫራቾች ያስያዙትን ዋስትና (CPO) በተመለከተ ለአሸናፊው ተጫራች ካሸነፉት የዕቃ ዋጋ ላይ የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች የጨረታ ውጤቱ በተገለጽ 3 (ሶስት) ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
  3. አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸውን በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ 5 (በአምስት) ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን እቃ ዋጋ ገቢ በማድረግ እቃውን መረከብ ያለበት ሲሆን ይህን ባይፈጽም ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ዋስትና ለመስሪያ ቤቱ ገቢ ተደርጎ ዕቃው በድጋሜ ለጨረታ የሚቀርብ ሲሆን ነገር ግን የእቃውን ዋጋ ገቢ አድርጎ በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ እቃውን ያላነሳ እንደሆነ ለሚቆይበት ተጨማሪ ጊዜ የመጋዘን ኪራይ የሚከፍል ይሆናል፡፡ ሆኖም እቃውን በሁለት ወር ውስጥ ካላወጣ ለንብረቱ የተከፈለው ዋጋ ለመስሪያ ቤቱ ገቢ ሆኖ እቃውን እንደተተወ ተቆጥሮ በሽያጭ ይወገዳል፡፡
  4. //ቤቱ ለጨረታ የቀረበውን እቃ ብዛት ለመጨመርም ሆነ ለመቀነስ ሙሉ መብት አለው።
  5. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው
  6. ለተጨማሪ መረጃ በስ/ቁ፡ 033 366 2302/ 033 366 5004 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

ሰመራ ጉምሩክ // ቤት

 

Save Tender