Tender Detail

Tender Details

  • Company Habesha Cement Share Company (ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ.)
  • Address አሮጌው ቄራ ከንግድ ማተሚያ ቤት ጀርባ ጌት-አስ ኢንተርናሽናል ሕንፃ 7ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0944122311
  • Websitehttps://habeshacement.com/
  • Deadline09 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-05-09 00:00:00
  • Categories

ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማኅበር ሆለታ ከተማ አቅራቢያ ለሚገኘው ሲሚንቶ ፋብሪካው በግብዐትነት የሚውል ጥሬ እቃ ጂፕሰም ፋብሪካው ድረስ ማቅረብ የሚችሉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።


 

ሐበሻ ሲሚንቶ

HABESHA CEMENT

የሲሚንቶ ግብአት (ጂፕሰም) አቅርቦት

ጨረታ ማስታወቂያ

Procurement bld No. 01/ Raw material (Gypsum) Supply Service/2025

 

ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማኅበር ሆለታ ከተማ አቅራቢያ ለሚገኘው ሲሚንቶ ፋብሪካው በግብዐትነት የሚውል ጥሬ እቃ ጂፕሰም ፋብሪካው ድረስ ማቅረብ የሚችሉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ተጫራቾች የአንድ ቶን ጂፕ ለማቅረብ ማጓጓዣን ጨምሮ የሚሰጡትን ዋጋ በፖስታ አሽገው ለግዢ እና አቅርቦት መምሪያ እስከ ግንቦት 1 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በዕለቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይንም የባንክ ጋራንቲ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

ተጫቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን ከላይ እስከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ ብቻ ከታች በተመለከተው አድራሻ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ጅፕሰም ቴክኒካዊ ግምገማ የሚደረግበት መሆኑ እንደተተጠበቀ ሆኖ የሚከተሉትን ቴክኒካዊ መመዘኛ ሊያሟላ ይገባዋል

 

የጥራት መለኪያ መስፈርት

በፑሚስ ውስጥ ሊኖር የሚገባው መጠን

መጠን (Size)

<250

የሰልፌት መጠን (SO3%)

35%

 

  1. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው
  2. ተጫራቾች ሕጋዊ የሆነ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የፈቃዳቸውን ኮፒ እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆቸው ከመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር አብረው ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  3. ተጫራቾች ለአንድ ቶን የጅፕ ግብአት ለማቅረብ የሚሰጡትን ዋጋ ከነማጓጓዣው ተጨማሪ እሴት ታክስን ሳይጨምር በሚከተለው መልኩ ዋጋቸውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል

 

የግብዐቱ ዓይነት

መድረሻ

መለኪያ

የአንዱ ዋጋ (የተ..ታን ሳይጨምር)

ጂፕሰም

ሐበሻ ሲሚንቶ ፋብሪካ

ቶን

 

 

  1. አሸናፊዊው ተጫራች ውጤቱ በተገለጸለት ባሉት ሶስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሁለት መኪና የጥሬ እቃ ናሙና ለቴክኒካ ምርመራ የማቅረብ ግዴታ አለበት ተጫራቹ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ናሙናውን ማቅረብ ካልቻለ የጨረታ ማስከበሪያው የሚወረስ ይሆናል
  2. በቀረበው ናሙና ላይ የተገኘው የላብራቶሪ ውጤት ቴክኒካል መመዘኛውን የሚያሟላ ሆኖ ከተገኘ ተጫራ በሶስት የስራ ቀናት ውስጥ የውል ስምምነት የሚፈጽም ይሆናል
  3. ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በማንኛው ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል ጨረታውን የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

አድራሻ፡ አሮጌው ቄራ ከንግድ ማተሚያ ቤት ጀርባ ጌታ አስ ኢንተርናሽናል ሕንፃ 7 ፎቅ

ስልክ: 0944122311/0912850906

 

ሐበሻ ሲሚንቶ .

 

Save Tender