Tender Detail

Tender Details

  • Company በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ
  • Address አዳሚ ቱሉ እና አዲስ አበባ አዳሚ ቱሉ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 662 4656
  • Website
  • Deadline29 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-05-29 00:00:00
  • Categories Vehicle Battery , Machinery Spare Parts

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ያገለገሉ ንብረትነታቸው የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ የሆኑትንና ዝርዝር መግለጫቸው ከዚህ በታች የተሰጡትን ንብረቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ቁጥር APPF/SP/03/17 አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

በድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ያገለገሉ ንብረትነታቸው የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ የሆኑትንና ዝርዝር መግለጫቸው ከዚህ በታች የተሰጡትን ንብረቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ቁጥር APPF/SP/03/17 አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  1. ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና መለዋወጫዎች
  2. የፎርሊፍት መለዋወጫ እቃዎች ብዛት የተለያየ
  3. የተለያዩ ያገለገሉ የልብስ ስፌት (የአልጋ ጎበር ስፌት) ማሽኖችና መለዋወጫዎች፣

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን በሟሟላት መዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፤
  2. ተጫራቾች ስለ ጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፀውን ሰነድና መመሪያ እንዲሁም የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ አዳሚ ቱሉ ባለው የፋብሪከው ዋና መስሪያ ቤት ንግድ መምሪያ ቢሮ ወይም አዲስ አበባ ቦሌ ሩዋንዳ ጅቡቲ ኢምባሲ ፊትለፊት ከሚገኘው ማስተባበሪያ ቢሮ የማይመለስ ብር 500.00 (አምሰት መቶ ብር) በመፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ለተሽከርካሪ እና ለሌሎች ንብረቶች የሚገዙትን የጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ (10%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች ሰነድ ገዝተው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 200 እስከ 1000 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን አዳሚ ቱሉ ፋብሪካ በአካል በመሄድ መመልከት ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶች በሰም በታሸገ ኢንሸሎፕ በማድረግ ለጨረታው የተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
  6. ጨረታው እስከ ግንቦት 21 ቀን 2017 . ለተከታታይ የስራ ቀናት ፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን ግንቦት 21 ቀን 2017 . ጠዋት 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጧቱ 430 ላይ ተጫራ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ ማስተባበሪያ /ቤት ቢሮ የሚከፈት ይሆናል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  7. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርባቸዋል፡፡ ይህ ካልሆነ ግን ያስያዙት ገንዘብ ለፋብሪካው ገቢ ሆኖ ከጨረታው ይሰረዛሉ
  8. ፋብሪካው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

 

መረጃ፡

አ.አ ማስተባበሪያ ስልክ ቁጥር 011 662 4656 / 0464419287 0917816996 (ንግድ መምሪያ) 0991659651 (ሽያጭ ቡድን) .. 1206 (.) 247 /

 

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ

 

Save Tender