Tender Detail

Tender Details


የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር፡- //-1 /1796 / 2017

 

የቦሩ ሜዳ /ሆስፒታል 2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች በቀረበው ዝርዝር መሰረት

.

ሎት

የጨረታው ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

የውድድሩ አይነት

ምርመራ

1

ሎት 1

የመኪና እቃ /ኬሪቦይ/

25,000

በድምር

1 ጊዜ ግዥ

2

ሎት 2

የመኪና ጎማ

30,000

በነጠላ

1 ጊዜ ግዥ

3

ሎት 3

ጥሬ ቡና

5,000

በነጠላ

1 ጊዜ ግዥ

4

ሎት 4

የጥገና እቃ /ሲሚንቶ/

25,000

በነጠላ

1 ጊዜ ግዥ

5

ሎት 5

ኤሌክትሮኒክስ /ቴሌቪዥን/

10,000

በነጠላ

1 ጊዜ ግዥ

 

  1. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ለሁሉም ሎት የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ (የሥራ ፍቃድ) ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
  2. ግዥው 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ለሆነ እቃ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆኑ
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin) ተመዝጋቢ የሆኑ ለሎት 1 ጨረታ
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለአንድ ሎቱ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመፈል ዘወትር በስራ ሰዓት በሆስፒታል ግቢ በመቅረብ ከዛሬ ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀን ውስጥ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ሰነድ ዋናው በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ወይም ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ጠዋት 400 ሰዓት ታሽጎ 430 ይከፈታል፡፡ በተጠቀሰው ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ መጫረቻ ሰነድ ላይ ሲሞሉ ለሁሉም ሎት ቫትን ወይም TOT ጨምሮ መሆን ይኖርበታል፡፡ ለሁሉም ሎቶች የውለታ ማስከበሪያ በመመሪያው መሰረት ውል ይወስዳሉ፡፡
  6. ተጫራ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ ብር ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራ ከጨረታው ሰነዱ ጋር አብሮ በቀረበው የጨረታ መመሪያ መሰረት ተገዥ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ ንብረቶችን መረካከቢያ ቦታ ሆስፒታል ግቢ ይሆናል፡፡ / ቫት ሰብሳቢ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  8. የጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 40 ቀን ሲሆን
  9. ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነውተጫራቾች በሚከፈትበት ቀን ቢኖሩም ባይኖሩም ከመከፈት የሚያስተጓጉል ነገር አይኖርም፡፡ የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይንም በበዓል ቀን የሚሆን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል

መረጃ በስልክ ቁጥር፡-033 241 50 05

ደው ይጠይቁን።

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል

Save Tender