ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በድጋሚ የወጣ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የዋሉ ስም |
ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ |
የሚሸጠው ንብረት |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ ዓይነት |
ካርታ ቁ እና የቦታ ስፋት |
የጨረታው መነሻ ዋጋ |
የጨረታ ሽያጭ ቀን |
ሰዓት |
|
1 |
ወ/ሮ ኃይማኖት ሽብሩ |
አቶ አንተነህ ደምሴ |
ሻሸመኔ ቅርንጫፍ |
ቤት |
ሻሸመኔ ከተማ አሌሉ ቀበሌ |
ቤት |
ካርታ ቁጥር 15967 ካሬ 500 |
160,000 (መቶ ስልሳ ሺህ ብር) |
ሰኔ 26 /2017 |
4፡00 |
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ተኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሻሸመኔ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን ፤ ቫት ፤ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች፡- 0916012065 / 0910370313 / መደወል ይችላሉ።
ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
