Tender Detail

Tender Details

  • Company የደራርቱ ቱሉ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
  • Address በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስምንት ከቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ ከአሮጌው አስፓልት 200 ሜትር ገባ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114343278
  • Website
  • Deadline18 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-19 00:00:00
  • Categories

የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን ማለትም፡- ቋሚ እቃዎችን (6313) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡-003/2015

 

የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ /ቤት 2018 . አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን ማለትም፡- ቋሚ እቃዎችን (6313) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት ተጫራቾች፡-

  1. በመንግስት ዕቃ አቅራቢነት ተመዝግበው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በመስኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በትምህርት ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 10 ብር 50.00 /ሀምሳ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልጽ በመሙላት በመጨረሻ ቦታ ላይ ስም፣ ፊርማና ህጋዊ ማህተም በማኖር በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት 200-1100 ሰዓት ዋጋቸውን በመሙላት በተጠቀሰው የስራ ሰዓት የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  7. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሲፒኦ ብር 2% (ሁለት ፐርሰንት) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታው ሊዘጋ አንድ ቀን እስኪቀረው ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ጨረታውን አሸናፊ ሆነው ከተገኙ በኋላ 10% ባሸነፉበት ዕቃ መጠን መሰረት የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክር ከጨረታው ውጪ እንደሚሆንና የጨረታውን ማስከበሪያ CPO እንደሚወረስባቸው ማወቅ አለባቸው፡፡
  11. ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በተዘጋ በቀጣዩ የስራ ቀን 500 ሰዓት በትምህርት ቤቱ ግዢ ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ኬዝ ቲም ቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል፡፡
  12. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  13. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-011 434-7654/ 011-471-5349

 

አድራሻ፡- በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስምንት ከቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ ከአሮጌው አስፓልት 200 ሜትር ገባ ብሎ

 

የደራርቱ ቱሉ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት

 

Save Tender