Tender Detail

Tender Details

  • Company የሆሳዕና ማረሚያ ተቋም
  • Address ሆሳዕና : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0926 200 823
  • Website
  • Deadline08 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-07-09 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Distributors

የሆሳዕና ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን የእህል አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በቅድሚያ ለአንድ ዓመት በሚቆይ የአቅርቦት ጊዜ ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በአቅራቢና ተቀባይ መካከል በሚደረገው የውል ስምምነት መሠረት እስከ ሶስት ዓመታት ለሚደርስ ጊዜያት ማለትም እስከ ሰኔ 2020 ድረስ እየተራዘመ የሚሰራ የግዥ ሂደት እንዳለ ታሳቢ በማድረግ፤ በማዕቀፍ ስምምነት በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለአሸናፊ ተጫራች ለመስጠት ይፈልጋል።


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሆማተ 23/2/2017

 

የሆሳዕና ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን የእህል አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በቅድሚያ ለአንድ ዓመት በሚቆይ የአቅርቦት ጊዜ ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በአቅራቢና ተቀባይ መካከል በሚደረገው የውል ስምምነት መሠረት እስከ ሶስት ዓመታት ለሚደርስ ጊዜያት ማለትም እስከ ሰኔ 2020 ድረስ እየተራዘመ የሚሰራ የግዥ ሂደት እንዳለ ታሳቢ በማድረግ፤ በማዕቀፍ ስምምነት በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለአሸናፊ ተጫራች ለመስጠት ይፈልጋል።

ስለሆነም:-

.

የአቅርቦቱ አይነት

መለኪያ

የአቅርቦት መጠን

የማቅረቢያ ጊዜ

ርክክቡ የሚፈፀሚበት 

ቦታ

ለአቅርቦቱ በማዕቀፍ ስምምነቱ 

መሠረት በቅድሚያ 01 ዓመት 

ቆይታ ጊዜ ....እስከ

01

ነጭ ሰርገኛ (100 /)

ኩንታል

25-50 ኩንታል

ወር በገባ 25–30

ማረሚያ ተቋም

01/11/17 - 30/10/2018

02

ነጭ ቆሎ (100 /)

ኩንታል

100-17ኩንታል

ወር በገባ 25–30

ማረሚያ ተቋም

01/11/17 - 30/10/2018

03

ስንዴ (100 .)

ኩንታል

25-50 ኩንታል

ወር በገባ 25–30

ማረሚያ ተቋም

01/11/17 - 30/10/2018

04

ባቄላ (100 /)

ኩንታል

15-25 ኩንታል

ወር በገባ 25–30

ማረሚያ ተቋም

01/11/17 - 30/10/2018

05

ዛላ በርበሬ

/

50-150 /

ወር በገባ 25–30

ማረሚያ ተቋም

01/11/17 - 30/10/2018

(01) በየመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው/ላት የዘመኑን ግብር የከፈለች የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው/ላት፤ ከማንኛውም ግብርና ታክስ ከፋይነት ነፃ እንዲሆኑ ከተፈቀደላቸው ድርጅቶችና ዩኒየኖችና ተመሳሳይ የንግድ ድርጅቶች በስተቀር VAT 15% ተመዝጋቢ የሆኑና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማስረጃ ሊያቀርቡ የሚችሉ መሆን አለባቸው

(02) ተጫራቾች ለሚጫራቱበት አቅርቦት በቀደምት የሥራ ዘመን ተጫርተው በማሸነፍ ለማረሚያ ተቋማት ወይንም ለሌሎች መንግስታዊና ሕዝባዊ ድርጅቶች 01(አንድ) አመት እና ከዚያም በላይ ለሆነ ጊዜያት ያለእንከን ስለማቅረባቸው የመልካም ሥራ አፈፃፀም ደብዳቤ ምስክር ወረቀት ማስረጃ ከሌሎች መጫረቻ ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ

(03) አሸናፊው ተጫራች ለአቅርቦቱ ከላይ በተዘረዘሩት መስፈርቶች መሠረት በቅድሚያ ከሀምሌ 1/2017 / ጀምሮ 12/አስራ ሁለት ወራቶች በየወሩ ለማቅረብ ህጋዊ የውል ሰነድ የምፈርምና በቅድሚያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያሸናፊው ነጠለ ዋጋ እንደተጠበቀ ሆኖ በየጊዜው የእህልም ሆነ የሌሎች ዕቃዎች ዋጋ ሲቀንስ ለመንግስት በመቀነስ ስጨምር በማዕቀፍ ግዥዎች በተፈቀደው የዋጋ ማስተካከያ መመሪያ መሠረት ተጠቃሚ ሆኖ ለማቅረብ ፈቃደኛ የሚሆን፣

(04) ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ሆሣዕና ማረሚያ ተቋም ግዥና ፋይናንስ ንብ/አስ/ የሥራ ሂደት ቢሮ በአካል በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በነፃ መውሰድ የሚቻሉ ሲሆን፤ የጨረታ ማስከበሪያን በሚመለከት ለሰብል ዓይነቶች ከጠቅላላ አቅርቦት ዋጋ 2% የብር 30,000/ሰላሳ ሺህ/ CPO/ተመሳሳይ ሰነድ በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

(05) ተጫራቶች፡- ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15/ አሥራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት የእያንዳንዱን እህል የአንዱን ኩንታል እንድሁም የማገዶ እንጨት በሜ- ዛለ በርበሬ በኪሎ ግራም ነጠላ ዋጋ ከነማስረጃው ኰፒዎች ጋር በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ አዘጋጅተው ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

(06) ተጫራቾች የእህል ዓይነቶችን ናሙና የማቅረብ ግዴታ እንዳለባቸው መዘንጋት የለባቸውም

(07) ጨረታው 15ኛው ቀን ከቀኑ 1130 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 16ኛው ቀን ከረፋዱ 430 ሰዓት በማረሚያ ተቋሙ ቅጥር ግቢ አደራሽ /ቢሮ የሚከፈት መሆኑን ስንገልጽ ዕለቱ የበዓላት /የዕረፍት ቀን ከሆነ በማግስቱ በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እያሳሰብን /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0926 200 823(0912 052 832) ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።

የሆሳዕና ማረሚያ ተቋም

 

 

Save Tender