ሲዳማ ኤልቶ የገ/ኅ/ሥራ ዩኒየን በ2016/17 ምርት ዘመን ያሰባሰበውን 11,000 ኩንታል የምግብ በቆሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ።
የጨረታ ማስታወቂያ
ሲዳማ ኤልቶ የገ/ኅ/ሥራ ዩኒየን በ2016/17 ምርት ዘመን ያሰባሰበውን 11,000 ኩንታል የምግብ በቆሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ። በመሆኑም ተጫራቾች።
- ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200.00 ብር በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 ቀናት ውስጥ መግዛት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በጨረታ ሰነድ ላይ በመሙላት በ 8ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00-6፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ/ ሲፒኦ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ጨረታው ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው/ በተገኙበት በ 8ኛው ቀን ከቀኑ በ 8፡30 ላይ የሚከፈት ይሆናል።
- ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ /በከፊል/ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡- የበለጠ መረጃ ለማግኘት ጽ/ቤት ድረስ በአካል መቅረብ ይችላሉ፡፡
አድራሻ:- ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ፊት ለፊት
ስልክ ቁጥር፡- 046-212-47-04 Mob-09 30 10 83 56 E.mail-eltounion@ymail.com
ሲዳማ ኤልቶ የገ/ኅ/ሥራ ዩኒየን
