Tender Detail

Tender Details

  • Company Zemen Insurance S.C (ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ)
  • Address Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 251116151493
  • Websitehttps://zemeninsurance.com
  • Deadline17 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-07-17 00:00:00
  • Categories

ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

በድጋሚ የወጣ የህንጻ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ዘመን ኢንሹራንስ አ. በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም መስፈርቱን የምታሟሉ ህንጻ ያላችሁና መሸጥ የምትፈልጉ ህጋዊ የባለቤትነት ማረጋገጫ ያላችሁ የህንጻ ባለይዞታዎች ከዚህ በታች በተገለጸው ዝርዝር መስፈርት መሰረት እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል።

የሚፈለገው ህንጻ ዝርዝር መስፈርቶች

.

ዝርዝር መግለጫ

ተፈላጊ መስፈርት

1

የቦታው ጠቅላላ ስፋት

300 . ያላነሰ ከዚህ የሚያንስ ከሆነ የወለል ከፍታው G+5 በላይ የሆነ

2

የህንጻው ወለል ስፋትና ከፍታ

G+5 ያላነሰ ምድር ቤት (Basement) ያለው

3

የመኪና ማቆሚያ ቦታ

10 ያላነስ መኪና ማቆሚያ ሊኖረው የሚችል

4

ህንፃው የሚፈለግበት አካባቢ

ከመሐል ከተማ እስከሚከተሉት አካባቢዎች ድረስ ልደታ፣ ሳርቤት፣መገናኛ፣ አዋሬ፣ ቄራ፣ ጎፋ፣ ጎተራ፣ ሳሪስ፣ ቦሌ ዙሪያ፣ 24 አካባቢ፣ 22 አካባቢ፣ ካሳንቺስ፣ አራት ኪሎ፣ ፒያሳ፣ጥቁር አንበሳ ጀርባ እና ከእነዚህ ቦታዎች በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙ ቦታዎች

5

የባለቤትነት ማረጋገጫ

የይዞታ ማረጋገጫ ዲጂታል ካርታ፣ ከማንኛውም የባንክ እዳ፤ ከሌላ እዳና እገዳ ነጻ የሆነ፣ በቀላሉ ስም ማዛወር የሚችልና ምንም አይነት የህግ ክርክር የሌለበት

6

ተፈላጊ ዶክመንት

የተሟላ የባለቤትነት ካርታና የዘመኑ ግብር የተከፈለበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

7

ህንጻው የሚገኝበት ልዩ ቦታ

በዋና አስፓልት ፊት ለፊት ወይም 200 ሜትር በላይ ገባ ያላለ/በግልጽ ሊታይ የሚችል

8

ህንጻው ያለበት ሁኔታ

ህንጻው የስትራክቸር፣የጣራ፣የወለል ንጣፍ እና ሌሎች ጉድለቶች የሌሉበት

9

ለዋና መ/ቤት እና ከደንበኞች ጋር ያለው ቀረቤታ

ለዋና /ቤት እና ደንበኞች አገልግሎት አመቺ የሆነ

10

አሳንሰርና የአደጋ ጊዜ መውጫ

ህንፃው ቢያንስ አንድ ሊፍት እና የአደጋ ጊዜ መውጫ ደረጃዎች ያሉት

11

የኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት

ዋናው የኤሌከትሪክ ኃይል መስመር በሚቋረጥበት ወቅት ተለዋጭ በቂ ኃይል ጄነሬተር ያለው

12

የውሃ አቅርቦት

በህንጻው ምድርና ጣራ ላይ በቂ የውኃ ማጠራቀሚያ ያለው

13

የእሳት አደጋ መከላከያ

ተንቀሳቃሽ የእሳት ማጥፊያና ህንጻው ላይ የተገጠመ በውኃ የሚሰራ የእሳት ማጥፊያ (Fire Hydrant) የተገጠመለት / ያለው

14

የኮሚኒኬሽን አገልግሎት

የስልክ፣ የኢንተርኔትና የዳታ መስመር ዝርጋታ ያለው

15

የሳኒተሪ አገልግሎት

በእያንዳንዱ የህንጻ ክፍል በቂ የሆነ የመጸዳጃ ከፍሎች እና የእጅ መታጠቢያዎች ያሉት

16

የህንፃው አገልግሎት

ቅይጥ አገልግሎት የመጠቀሚያ ፈቃድ ያለው

 

  1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የስራ ቀናት ውስጥ ቦሌ በሚገኘው አለም ህንጻ ዘመን ኢንሹራንስ . ዋና መስሪያ ቤት 3 ፎቅ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል።
  2. ተጫራቾች በተጠቀሰው አድራሻ ለጨረታ ማስገቢያ የተዘጋጀውን ቅጽ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) በመክፈል የህንጻው ባለቤት ወይም ሕጋዊ ወኪል ከዋና ስራ አስፈፃሚ ቢሮ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ያስገቡት የጨረታ ሰነድ ሐምሌ 10 ቀን 2017 . ከቀኑ 900 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው እለት ከቀኑ 1000 ሰዓት ላይ የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ጨረታው በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት መገኘት ይኖርባቸዋል።
  4. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ተጨማሪ መረጃ ዘመን ንሹራን አ. ሕንጻ ሶስተኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0116-15-11-25 ደውለው ማግኘት ይችላሉ።

 

ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ

 

Save Tender