Tender Detail

Tender Details

  • Company የቦንጋ ዶሮ እርባታ ማዕከል
  • Address ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0473310841
  • Website
  • Deadline20 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-08-20 00:00:00
  • Categories Food And Beverage

ቦንጋ ዶሮ እርባታ ማዕከል በመርባት ላይ ላሉ ዶሮዎች መኖነት የሚውል ጥራቱን የጠበቀ አንደኛ ደረጃ በቆሎ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈጋልጋል፡፡


 

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ቦንጋ ዶሮ እርባታ ማዕከል በመርባት ላይ ላሉ ዶሮዎች መኖነት የሚውል ጥራቱን የጠበቀ አንደኛ ደረጃ በቆሎ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈጋልጋል፡፡ ስለዚህ በዘርፉ የተሠማራችሁ ነጋዴዎች፣

1 ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው እና ማዕከሉ በሚፈልገው፣ መጠን እና ጥራት ማቅረብ የሚችል፤

2 ተጫራቾች አግባብነት ያለው የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው

ታከስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸውን የምዝገባ ምስ ወረቀት ያላቸው እና ካሁን ቀደም በተመሳሳይ ሥራ የተሻለ አፈፃፀም ያላቸው

ከላይ የተጠቀሱት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እና ኦርጅናል በማቅረብ አመሳክሮ ሰነዱን መግዛት ይችላል፡፡

3 ተጫራቾች የተሟላ ሰነድ ለየብቻ 1 ኦርጅናል 2 ፎቶ ኮፒ ይዘው ማቅረብ አለባቸው።

4. ተጫራቾች በአሪጅናል 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር CPO) የተያዘበት ሠነድ ገብቶ መታሸግ አለበት።

5 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ማስገባት አለባቸው፡፡

6 ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ በቦንጋ ዶሮ እርባታ ማዕከል የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000029079987 በኩል የማይመስስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከቦንጋ ዶሮ እርባታ ማዕከል መግዛት ይችላሉ

7 የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት ሲታወቅ የውል ማስከበሪያ ጠቅላላ የጨረታ ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

8 ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምር 21ኛው ቀን 11:30 ሰዓት ላይ ታሽጎ 22ኛው ቀን 430 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቦንጋ ዶሮ እርባታ ማዕከል በኩል ይከፈታል፡፡

9. የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቅዳሜና ዕሁድ ወይም በዓላት ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀ ቦታና የመዝጊያና መክፈቻ ቀን ይሆናል

10 የተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም፡፡

11 ተጫራቾች በሚያቀርቡት ማንኛውም ኦሪጅናል መረጃ ፊርማና ማህተም ሊኖረው ይገባል፡፡

12 የጨረታው አሸናፊ 7 ቀናት ውስጥ ውል ገብቶ ምርቶቹን ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ማዕከሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0473 31 08 41 / 0934 44 98 83 ላይ ደውለው ይጠይቁ

 

ቦንጋ ዶሮ እርባታ ማዕከል

 

Save Tender