Tender Detail

Tender Details

  • Company ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት
  • Address ደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ጣይቱ ክፍለ ከተማ ቀይት ቀበሌ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-656-0249
  • Website
  • Deadline10 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-08-10 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Health Care, Medical Industry Materials And Machinery

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በድጋፍ መልክ የሚሰጥ ምግብ ነክ ግብአቶችን እና የእንሰሳት መድሃኒትና የሕክምና ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

2 ጊዜ የወጣ የምግብ ነክ ግብአቶች፣ የእንሰሳት መድሃኒትና የሕክምና ዕቃዎች ግዥ ጨረታ

 

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙና የምግብ እጥረት ለታየባቸ ሕፃናት፣ ነፍሰጡርና አጥቢ እናቶች በድጋፍ መልክ የሚሰጥ ምግብ ነክ ግብአቶችን እንዲሁም በግዳን ወረዳ ለሚገኙ 4 የእንስሳት ጤና ክሊኒኮች በድጋፍ መልክ የሚ የእንሰሳት መድሃኒትና የሕክምና ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በዘርፎቹ የተሠማራችሁና በጨረታዉ ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-

  • በበጀት ዓመቱ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸሁ፣
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ቲን ቁጥር ርተፍኬት ያላቸሁ፣
  • በምትወዳደሩበት ዘርፍ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ ድርጅቶች/ነጋዴዎች

ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 07 (ሰባት) ቀናት የጨረታ ሠነዱን በብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ቀይት ከሚገኙ የድርጅቱ ዋና /ቤት በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀ ሣጥን ስጥ የጠቅላላ ዋጋዉን 1% ከባንክ ሲፒኦ ጋር በፖስታ አሽጎ በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታዉ 8 ቀን 400 ሠዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 430 ሠዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለጽን 8ኛዉ ቀን በካላንደር የሚዘጋ በአል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

ማሳሰቢያ:- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት

/ብርሃን ከተማ አስተዳደር

ጣይቱ ክፍለ ከተማ

ቀይት ቀበሌ

ለተጨማሪ መረጃ

. 011-656-0249 ወይም

ኢሜል: procurement@tesfab.org

 

Save Tender