Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Seed Enterprise (የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ጎተራ አጎና ሠራዊት ሲኒማ አጠገብ ባለኬር ሕንፃ /Baleker Tower/ 4ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-416 03 09
  • Websitehttps://oromiaseedenterprise.com/
  • Deadline01 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-09-01 00:00:00
  • Categories Finance

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ OUTSOURCING Financial Report Preparation Service (የሂሳብ መዝጋት አገልግሎት) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር OSE/NCB/003/2018

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ OUTSOURCING Financial Report Preparation Service (የሂሳብ መዝጋት አገልግሎት) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል። ስለሆነም አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን

  • የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት
  • የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  • የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ ሰርተፊኬት
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No)
  • የአቅራቢነት ማስረጃ (Suppliers List)
  • የሚፈለግባቸውን የመንግሥት ግብር ስለመወጣታቸው የሚገልጽ ማስረጃ፣ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸውጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው፡፡

ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ሰነዱን በመግዛት በ10ኛው የሥራ ቀን ጨረታው የሚዘጋና የሚከፈት ይሆናል፡፡ የጨረታ ሰነድ መግዣ ዋጋ ብር 100(አንድ መቶ) መሆኑን እየገለጽን፤ ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያቸውን በፖስታ በማሸግ በተጠቀሱት ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-8፡00 ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት በጨረታው እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡

የጨረታ ሳጥኑ ከላይ በተጠቀሰው ቀን 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢንተርፕራይዙ ዋና መ/ቤት ጎተራ አጎና ሠራዊት ሲኒማ አጠገብ ባለኬር ህንፃ /Baleker Tower/ 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የኦሮሚያ ምርጥ ዘርኢንተርፕራይዝ ቢሮ ቁጥር 402 ይከፈታል፡፡

ኢንተርፕራይዙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢንተርፕራይዙ የሥራ ሰዓት፤ ከሰኞ-አርብ ጠዋት ከ2፡30-6፡30 ከሰዓት በኋላ ከ7፡30-11፡30 ነው፡፡

ለበለጠ ማብራሪያ ስ.ቁ 011-416 03 09/011-466-25-27 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ

Save Tender