Tender Detail

Tender Details

  • Company Ries Engineering Share Company (ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ)
  • Address ደብረ ዘይት መንገድ (ሣሪስ አካባቢ)፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-4-42-11-33
  • Websitehttps://riesengineering.com/
  • Deadline15 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-09-16 00:00:00
  • Categories Machinery Spare Parts

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የተለያዩ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በጨረታ ሰነዱ ላይ ለተዘረዘሩት የተለያዩ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች አጠቃላይ መመሪያዎች እና ግዴታዎች፡-

  1. ጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ደንበኞች የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሃያ አምስት ተከታታይ ቀናት ከጠዋቱ 300 ሰዓት እስከ ቀኑ 1100 ሰዓት ድረስ የሚጫረቱበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማቅረብ በጨረታ ሰነድ ቅጽ ላይ በመሙላትና ለጨረታ ማስከበሪያም ያቀረቡትን ዋጋ 5% (አምስት በመቶ) .. ብቻ በማስያዝ በድርጅቱ የመለዋወጫ ዕቃዎች ኦፕሬሽን ዲቪዥን ፍል ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  3. በዚህ የግዢ ጨረታ የሚቀርቡ ሰነዶች በሙሉ በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ ቋንቋ መጻፍ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች ለመግዛት የወሰኑበትን ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን ሳይጨምር ለእያንዳንዱ መለዋወጫ ዕቃ መለያ ቁጥር በተናጥል መጥቀስ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የሚፈልጉትን የመለዋወጫ አይነት በመለየት በጥቅል ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከድርጅቱ ገንዘብ ተቀባዮች ቢሮ መግዛት ይችላሉ።
  7. ከተጠቀሰው ጊዜ በኋላ ዘግይተው የሚቀርቡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
  8. ጨረታው የጨረታ ሰነዱን ማስገቢያ ጊዜ ከተዘጋበት ቀን ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የሰራተኞች ክበብ ውስጥ ይከፈታል።
  9. የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው በማስታወቂያ ከተገለጸ ቀን አንስቶ በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ የተጨማሪ ዕሴት ታክስን ጨምሮ ክፍያ መፈጸም ይኖርባቸዋል።
  10. በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ፍያ ፈጽመው ያሸነፉበትን ዕቃዎች የማያነሱ ከሆነ በእቃዎቹ ላይ ለሚደርሰው ጉዳት ድርጅቱ ተጠያቂ አይሆንም።
  11. የጨረታ ተሸናፊዎች ዝርዝር በማስታወቂያ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ለጨረታው ያስያዙት ... ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
  12. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 011 442 1133/0929 16 90 44

 

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ ..

 

Save Tender