Tender Detail

Tender Details

  • Company DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE (መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት)
  • Address ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114- 34-87-43
  • Websitehttps://www.dcmmefor2022.et/contact.html
  • Deadline16 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineReporter
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-09-16 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working , Electronics Materials

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገስፁትን የእንጨት ምርቶች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::


መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት

DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS

MANUFACTURING ENTERPRISE

የጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ የጨታ ቁጥር DCMME 30/2017

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገስፁትን የእንጨት ምርቶች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ሎት -1 የአንጨት ምርቶች ( Chipood, Vinner, Wooden Glue MDF Screw, Sand Paper --- Etc)

ሎት -2  Electode

ስለዚህ በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ

ፈቃድ ያሳቸውና፣ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መሰያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ሳይ ከወጣበት ቀን በኋላ ነሀሴ 21/2017 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ቃሲቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ አንውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ስእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሱ መሆኑን እየገስጽን ጨረታዉ ማክሰኞ መስከረም 06/2018. ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ 4:10 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃስን:

ማሳሳቢያ:- ድርጅቱ የተሸስ ዘዱ ካገኘ ጨረታውን ሙሱ ስሙሱ  ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፦ ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል::

ማስታወሻ፦ ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር

0911-04-38-43 መደወል ይቻላል::

Save Tender